Bishoftu massacreበኢሬቻ በዓል ላይ የመንግስት የፀጥታ ሀይሎች በወሰዱት እርምጃ ሳቢያ የደረሰው ሞትና ሀዘን በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ጥቁር ነጥብ ጥሎ አልፏል። ከዚህ በኋላ በኦሮሞ ማህበረሰብና በገዥው ፓርቲ መካከል ሊታከም የማይችል መሻከርን ፈጥሯል። አደጋውን ማስቀረት አይቻልም ነበር? የዋዜማ መፅሄት ትኩረቱን በዚህ ላይ አድርጓል አድምጡት አጋሩት።