Tag: National Dialogue

ጣምራ ዜግነትና አንድ ወቅት የተቋረጠው የ ሽግግር ፍትሕ የምክክሩ አጀንዳ ሆነው ውለዋል

ዋዜማ- በሀገራዊ የምክክር ጉባኤ ዘጠነኛ ቀን ውሎ ለተመካካሪዎች ሙያዊ ማብራሪያ ተሰጥቷል። ስምንቱ “የርዕሰ ጉዳይ ተመካካሪ ቡድኖች” በሚመካከሩባቸው አጀንዳዎች ዙሪያ ጥናቶችን ባከናወኑ “ምሁራን” ማብራሪያ የተሰጣቸው ሲሆን፤ ይህ ማብራሪያ “ተመካካሪዎች” የምክክር አጀንዳዎችን…

ቀጣዩ የመንግስት ስርዓት – አሃዳዊ ፣ ፌደራላዊ ወይስ ኮንፌደራላዊ? በአጀንዳው ላይ ምክክር እየተደረገ ነው

ዋዜማ- ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ በስምንተኛ ቀን ውሎው በአጀንዳዎች ዙሪያ ”በጥቃቅን” ቡድን ደረጃ ሲካሄድ የቆይውን “ምክክር” አስቀጥሏል። በአጀንዳዎች ዙሪያ የሚካሄድና የመጀሪያ ምዕራፍ “ምክክር” የሆነው ይህ ሂደት የሦስት ቀናት የግዜ ዕቅድ የተያዘለት…

በምክክሩ ለአዲስ አበባ አራት ፤ ለድሬዳዋ ሶስት አማራጮች ቀርበዋል

ዋዜማ- ሀገራዊ የምምክር ጉባኤ ሰባተኛ ቀኑን ባስቆጠረበት ሐምሌ 14 ቀን 2018 ዓ.ም፤ ተመካካሪዎች በተመደቡበት  አጀንዳ ዙሪያ 10 ተመካካሪዎችን በሚይዘው “ጥቃቅን” ቡድን ደረጃ የሁለተኛ ቀን “ምክክራቸውን” አከናውነዋል። ይህ የምክክር ሂደት ለሦስት…

በምክክር ጉባዔው ፓርቲዎች ተወካዮቻቸውን “አንገብጋቢ” ወዳሏቸው አጀንዳዎች እያሰማሩ ነው

ዋዜማ-ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ በስድስተኛ ቀኑ፣ በስምንቱ አጀንዳዎች ዙሪያ “ምክክር” ማድረግ ጀምሯል። ጉባኤው ሐምሌ 08 ቀን፤ 2018 ዓ.ም የመክፈቻ ሥነ ሥርዓቱን ካደረገ በኋላ፤ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን “ቴክኒካዊ” ባላቸው ጉዳዮች ምክንያት በአጀንዳዎቹ…

ሀገራዊ የምክክር ጉባዔው በሶስተኛ ቀኑም “ምክክር” አልጀመረም

ዋዜማ- የመክፈቻ ሥነ ሥርዓቱን ያካሄደው ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ፤ በስምንቱ አጀንዳዎች ዙሪያ ምክክር ማድረግ ሳይጀምር ሶስተኛ ቀኑን አስቆጥሯል። 4 ሺሕ ተሳታፊዎችን በስምንት ቡድኖች ከፋፍሎ ምክክሩን ለማከናወን ያቀደው ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን፤ ከተሳታፊዎች…

በሀገራዊ ምክክር ጉባዔው ስምምነት ያልተደረሰባቸው አጀንዳዎችና ውሳኔዎች ዕጣ ፈንታ ምን ይሆናል?

ዋዜማ- ሐምሌ 08 ቀን፤ 2018 ዓ.ም  በተካሄደ የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት የተጀመረው ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ፤ በስምንት አጀንዳዎች ዙሪያ ይመክራል። ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን 4 ሺሕ እንደሚደርሱ የገለጻቸው ተመካካሪዎች በስምንቱ አጀንዳዎች ዙሪያ ለመመካከር…

የሀገራዊ ምክክሩ የመጀመሪያ ቀን ውሎ

  ዋዜማ- ዛሬ በአዲስ አበባ የተጀመረው ብሔራዊ ምክክር በተለያዩ የፖለቲካ ኃይሎች ዘንድ የተደበላለቁ ምላሾችን እያስተናገደ ነው፡፡ በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላምና መግባባትን ለመፍጠር ታሪካዊ ዕድል ይዞ ይመጣል የተባለለት የብሔራዊ ምክክር ጉባኤ፤ ጠቅላይ…

በዋናው ሀገራዊ ምክክር ዋዜማ ኮምሽነሯ በፈቃዳቸው ሐላፊነታቸውን ለቀቁ

ዋዜማ- ከሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አባል ኮሚሽነሮች መካከል አንዷ ኃላፊነታቸውን በገዛ ፍቃዳቸው መልቀቃቸውን ዋዜማ ከምንጮቿ ሰምታለች። ኃላፊነታቸውን በገዛ ፍቃዳቸው የለቀቁት አባል ኮሚሽነር ፤ኮሚሽኑ ከተሾሙለት 11 ኮሚሽነሮች መካከል አንዷ የሆኑት ብሌን ገብረመድኅን…

የሀገራዊ ምክክር ኮምሽኑ አራት አብይ ፈተናዎች ገጥመውኛል አለ

ዋዜማ- በወሳኝ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ መግባባት የመፍጠር ራዕይ የሰነቀው የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አራት የጎሉ ፈተናዎች ገጥመውኛል ብሏል። በተቋቋመበት አዋጅ የሦስት ዓመት ዕድሜ ተሰጥቶት የነበረው የምክክር ኮሚሽን፤ የተሰጠውን የአንድ ዓመት…

የምክክር ኮሚሽነሩ ከሀላፊነታቸው ለቀቁ

ዋዜማ- የአገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ አንድ ኮሚሽነር በራሳቸው ፍቃድ ከኃላፊነት መልቀቃቸውን ዋዜማ ከኮሚሽኑ ምንጮች ሰምታለች። ከ11ዱ የአገራዊ ምክክር ኮሚሽነሮች መካከል ሥራቸውን በፍቃዳቸው የለቀቁት ተገኘወርቅ ጌቱ መሆናቸውን ምንጮች ጠቁመዋል። ተገኘወርቅ ኃላፊነታቸው በገዛ…