የውጪ ባለሀብቶች ቡና ፣ ጫት እና ሌሎች ምርቶችን ለውጪ ገበያ እንዲያቀርቡ የሚፈቅድ መመሪያ ተዘጋጀ
ዋዜማ- መንግስት ለበርካታ አመታት የሀገር ውስጥ ባለሀብቶች ብቻ እንዲሳተፉበት ተከልሎ የቆየው ቡናን ፣ ጫትን ፣ የቁም እንስሳትን እና ቆዳና ሌጦን ለውጭ ገበያ የመላክ ስራ ለውጭ ባለሀብቶች የሚፈቅድ መመሪያ ማዘጋጀቱን ዋዜማ…
ዋዜማ- መንግስት ለበርካታ አመታት የሀገር ውስጥ ባለሀብቶች ብቻ እንዲሳተፉበት ተከልሎ የቆየው ቡናን ፣ ጫትን ፣ የቁም እንስሳትን እና ቆዳና ሌጦን ለውጭ ገበያ የመላክ ስራ ለውጭ ባለሀብቶች የሚፈቅድ መመሪያ ማዘጋጀቱን ዋዜማ…
ዋዜማ- ኢትዮጵያ 50 ቢሊየን ብር በሚጠጋ ወጪ አዳዲስ የስኳር ፋብሪካዎች ከገነባች አምስት ዓመት አልሞላትም። አንዳንዶቹ ግንባታቸው ሊያልቅ የተቃረቡ ናቸው። በሀገሪቱ ባለው የፀጥታ ችግር፣ በኤሌክትሪክ ኀይል አቅርቦት ችግርና በአስተዳደር ጉድለት ብዙ…
ዋዜማ – ከጥቂት ዓመታት በፊት ሀገሪቱ በቢሊየን የሚቆጠር ብድር አፈላልጋ በሀገሪቱ አስር የስኳር ፋብሪካዎችን ለመገንባትና ያሉትን ለማዘመን ስራ ጀምራ ነበር። የብዙዎቹ ግንባታ ተካሂዷል። የኦሞ ኩራዝ አካባቢ አራት ፋብሪካዎች 35 ቢሊየን…
ዋዜማ- የመኖርያ ቤቶችን ሰርቶ ለመሸጥ የተቋቋመው ፍሊንት ስቶን አክስዮን ማህበር ፣ ቤት ለመግዛት ከተመዘገቡ ግለሰቦች ጋር በገባው ውዝግብ ሳቢያ በቦሌ ክፍለ ከተማ ያለው የአደይ በሻሌ ሳይት ላይ ያሉ ጅምር ግንባታ…
ዋዜማ ራዲዮ- የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር ባለፉት ሁለት ሳምንታት በዘርፉ ከተሰማሩ ባለሀብቶች ጋር ውይይት አድርጎ መሻሻል ስለሚገባቸው አሰራሮችም ተነጋግሯል። በዚሁ ለመገናኛ ብዙሀን ዝግ በነበረ ስብሰባ ላይ የማዕድንና ነዳጅ ሚንስትሩ ሳሙኤል ኡርቃቶ…
በሀገሪቱ ግዙፍ ከሚባሉት የግንባታ ተቋራጭ ድርጅቶች አንዱ የሆነው ተክለብርሀን አምባዬ ኮንስትራክሽን በግንባታ ዘርፍ መቀዛቀዝና ከፍ ባለ የታክስ ዕዳ ክፍያ ሳቢያ ወደ ቀውስ ገብቷል። ሰራተኞች ለስድስት ወራት ያህል ደሞዝ አልተከፈላቸውም። ዋዜማ…
ከአዘጋጁ፡ ይህ ዜና አዳዲስ መረጃ ትክሎበታል፣ በስተ መጨረሻው ላይ ተመልክቷል። ዋዜማ ራዲዮ- የታዋቂው አትሌትና ባለሀብት ኃይሌ ገብረስላሴ ንብረት የሆነ ሪዞርት በአስቸኳያ ጊዜ አዋጁ ስበብ በኮማንድ ፖስቱ እንዲዘጋ መደረጉን የዋዜማ ሪፖርተሮች…
ዋዜማ ራዲዮ-የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን በአዲስ አበባና በክልል ከተሞች ባለኮከብ ሆቴል ለመገንባት የኢንቨስትመንት ፍቃድ የወሰዱ 87 ከፍተኛ ባለሐብቶችን ፍቃድ ለመሰረዝ በዝግጅት ላይ ነው፡፡ በተሻሻለው የኢንቨስትመንት አዋጅ ቁጥር 769/2004 መሠረት የባለኮከብ ሆቴል…
“መሐመድ! አጋርነትህን በተግባር የምታሳይበት ወሳኝ ጊዜ ላይ ነህ” ዋዜማ ራዲዮ-ባለፈው ሳምንት ወደ ሜድሮክ ሊቀመንበር ሼክ ሞሐመድ አላሙዲ የስልክ ጥሪ እንዳደረጉ የተናገሩት ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ በአዲስ አበባ የሚገኙ ጅምር የሜድሮክ…
በኢትዮጵያ እና ስዊድን ቁጥር አንድ የውጭ ባለሃብት የሆኑት ቱጃሩ ሼክ ሙሃመድ ሁሴን አላሙዲን በሞሮኮ የሚገኘው ነዳጅ ማጣያቸው ለወራት አጣብቂኝ ውስጥ ገብቷል፡፡ ተቀማጭነቱን ስዊድን ባደረገው የሚድሮክ እህት ኩባንያ በሆነው ኮራል የነዳጅ…