Tag: Food Security

በኦሮሚያ ፣ በሶማሌና በደቡብ ክልሎች በተከሰተው ድርቅና ጎርፍ መንግስት ሀላፊነቱን በአግባቡ እንዳልተወጣ ዕምባ ጠባቂ ተቋም አስታወቀ

ዋዜማ-የኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም በኦሮምያ ፣ ደቡብና ሶማሌ ክልሎች በድርቅና ጎርፍ ለተፈጠረው አደጋ የሰጠው ምላሽ ዳተኛነት የታየበትና ከሚጠበቀው በታች በመሆኑ ችግሩን የባሰ እንዳወሳሰበው አስታውቋል፡፡ በድርቅና ጎርፍ አደጋ ምክንያት ለተፈናቀሉ…

ስንዴ በሀገር ውስጥ በኮንትሮባንድ በውድ ዋጋ እየተሸጠ ነው

ዋዜማ- በቅርቡ መንግስት የስንዴ ምርትን ለውጪ ገበያ ማቅረብ መጀመሩን ይፋ ማድረጉን ተከትሎ በሀገር ውስጥ የስንዴ ዋጋ በከፍተኛ መጠን የናረ ሲሆን ህገ ወጥ የኮንትሮባንድ የስንዴ  ግብይት መጀመሩን ዋዜማ ከአርሶአደሮችና ከሸማቾች ያሰባሰበችው…

የኦሮምያ ክልል ለውጪ ገበያ የሚያቀርበውን ስንዴ አርሶ አደሮች በቅናሽ እንዲሽጡ እያግባባ ነው 

ዋዜማ – መንግስት ወደ ውጪ ለመላክ ካቀደው የሰንዴ ምርት 3 ነጥብ 1 ሚሊየን ኩንታል ድርሻ የኦሮሚያ ክልል ነው። ክልሉ የተጣለበትን ኮታ ለማሟላት አርሶ አደሮች ምርታቸውን በርካሽ እንዲሸጡለት እያግባባ ነው። አርሶ…

በኢትዮጵያ 22 ሚሊየን ህዝብ የምግብ ዕርዳታ ይፈልጋል፣ ግማሽ ያህሉ ፅኑ የጠኔ አደጋ የገጠማቸው ናቸው

ዋዜማ- ጦርነት፣ የአየር ንብረት ለውጥ ከኢኮኖሚ ቀውስ ጋር ተዳምሮ በኢትዮጵያ 22 ሚሊየን ዜጎችን የዕለት ደራሽ ዕርዳታ ፈላጊ እንዳደረጋቸው የመንግስታቱ ድርጅትና ሌሎች የረድዔት ድርጅቶች ይፋ ያደረጉት የተማፅኖ መግለጫ ያመለክታል። የመንግስታቱ ድርጅት…

ግብርና ሚኒስቴር የርጭት አውሮፕላን አደጋን ለመከላከል የደሕንነት መቆጣጠሪያ ጣቢያ ገነባ

መንግሥት 5 አውሮፕላኖችና 11 የአሰሳ ድሮኖች ገዝቷል ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ግብርና ሚኒስቴር የበረሃ አንበጣ ርጭትና አውሮፕላኖችን የመከስከስ አደጋ መካለከል የሚስችለው የደሕንነት መቆጣጠሪያ ጣቢያ (Situation Room) መገንባቱን ዋዜማ ከሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ…

“ረሀብ በተባባሰበት በዚህ ወቅት መንግስት አላሰራን አለ” -ዓለማቀፍ የረድዔት ድርጅቶች

ዋዜማ ራዲዮ- ለረሀብ ለተጋለጡ ወገኖች ለመድረስ በምናደርገው ጥረት የመንግስት ባለስልጣናት እንቅፋት እየፈጠሩና እገዳ እየጣሉ አላሰራን ብለዋል ሲሉ ዓለማቀፍ የረድዔት ድርጅቶች አቤቱታ አቀረቡ። የመንግስታቱ ድርጅትን ጨምሮ ከሰላሳ በላይ ድርጅቶች ለጠቅላይ ሚንስትር…

የዋዜማ ጠብታ- አሜሪካ የኢትዮዽያ ረሀብ አሳስቧታል- ተጨማሪ ዕርዳታ ልትሰጥ ነው

(ዋዜማ)-የአሜሪካ መንግስት በኢትዮጵያ ያለው ድርቅ ክፉኛ ያሳሰበው ይመስላል። ጉዳዩ ይመለከታቸዋል የተባሉ ባለስልጣኖችን በአጭር ጊዜ ልዩነት እየላከ የጉዳቱን መጠን በአካል እንዲመለከቱ እና ሁኔታውን እንዲያጠኑ እያደረገ ይገኛል። ባለፈው ሳምንት ኢትዮጵያን ከጎበኙት ኮንግረስማን…

ዋዜማ ጠብታ- በድርቅ አደጋ የተጠቁ ወረዳዎች ቁጥር አሻቀበ

በድርቅ ክፉኛ የተጠቁ ወረዳዎች ቁጥር በታህሳስ ወር ከነበረው ማሻቀቡን ከተባበሩት መንግስታት የእርዳታ ማስተባበሪያ ቢሮ የወጣ ሪፖርት አመለከተ፡፡ ትላንት ሚያዝያ 4 የወጣው ሪፖርት እንደሚያሳየው ድርቅ ካጠቃቸው ወረዳዎች ውስጥ ቅድሚያ ትኩረት ሊያገኙ…

Wazema Alerts- የአውሮፓ ህብረት ባለስልጣናት የድርቁን ሁኔታ ለመመልከት ወደ አዲስ አበባ ያቀናሉ

የአውሮፓ ህብረት የስራ አስፈጻሚ ክንፍ የሆነው የአውሮፓ ኮሚሽን አራት ኮሚሽነሮች በድርቅ የተጎዱ ቦታዎቸን በመጪው ሳምንት ሊጎበኙ ነው። ኮሚሽነሮቹ ቦታዎቹን የሚጎበኙት በአፍሪካ ህብረት እና በአውሮፓ ኮሚሽን መካከል በሚደረግ የጋራ ስብሰባ ላይ ከተካፈሉ በኋላ…