የረሀብ ፖለቲካ (ክፍል አንድ)
ረሀብን የመከላከል ዋና ሀላፊነት የማን ነው? ረሀብ የመልካም አስተዳደር ዕጦት አይደለምን? ተወያዮቻችን ይህን ቀላል መሳይ ከባድ ጥያቄ በግርድፉ ሊጋፈጡት ተዘጋጅተዋል። የቀድሞዎቹም ሆነ የኢህአዴግ መንግስት ለጥያቄው ተገቢ ምላሽ ከመስጠት ይልቅ…
ረሀብን የመከላከል ዋና ሀላፊነት የማን ነው? ረሀብ የመልካም አስተዳደር ዕጦት አይደለምን? ተወያዮቻችን ይህን ቀላል መሳይ ከባድ ጥያቄ በግርድፉ ሊጋፈጡት ተዘጋጅተዋል። የቀድሞዎቹም ሆነ የኢህአዴግ መንግስት ለጥያቄው ተገቢ ምላሽ ከመስጠት ይልቅ…
ስለምን የአርብቶ አደሩ ክልሎች ከፌደራል ፖሊስና ወህኒ ቤት ተርታ ሆነው ይተዳደራሉ ? ለምን የሰሞኑ ድርቅ በከብት አርቢው ማህበረሰብ ላይ በረታ? አርብቶ አደሩን እንደ ዜጋ ሳይሆን እንደ ስጋት የሚመለከተው የኢትዮዽያ መንግስት…
የኢትዮዽያ መንግስት የዘረመል ምህንድስናን በተመለከተ ለምን ህጉን ማላላት አስፈለገው? እርምጃው የሀገርን ጥቅም ይጎዳል በጤናና በአካባቢ ላይም ጉዳት አለው የሚሉ በርካቶች ናቸው። መንግስት የኢንደስትሪ ልማትን ለማፋጠን ዘረመል ምህንድስና አማራጭ ነው ብሎ የተቀበለው…