Month: June 2022

አብን ፓርላማው በአስቸኳይ ተሰብስቦ ተፈፅሟል ባለው የዘር ማጥፋት ወንጀል ላይ አቋም እንዲይዝ ጠየቀ

ዋዜማ ራዲዮ- የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) ባለፈው ሳምንት በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ዞን ጊምቢ ወረዳ በአማራ ብሄር ተወላጆች ላይ ተፈጽሟል ባለው የዘር ማጥፋት ወንጀል ላይ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባስቸኳይ…

ከሁለት ነጥብ ሦስት ሚሊዮን የመንግስት ሠራተኞች ሀብታቸውን ያሳወቁት 70 ሺህዎቹ ብቻ ናቸው

የሀብት ምዝገባ ቀነ ገደቡ በዚህ ሳምንት አብቅቷል ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ መንግስት ሙስናንና ምዝበራን ለመከላከል ሁሉም የመንግስት ሰራተኞች ሀብታቸውን እንዲያስመዘግቡ ያሰቀመጠው ቀነ ገደብ በዚህ ሳምንት ሰኔ15 ቀን 2014 ዓም ተጠናቋል። ይመዘገባሉ…

የነዳጅ ድጎማን የማንሳት መርሀግብር በቀጣዩ ወር ይጀመራል

ዋዜማ ራዲዮ- መንግስት የነዳጅ ድጎማን አስመልክቶ እከተለዋለሁ ያለውን አዲስ እርምጃ በሀምሌ ወር የሚጀምር ሲሆን ዋዜማ ራዲዮ ከሁነኛ ምንጮቿ እንደሰማችው የነዳጅ ድጎማ የማይመለከታቸው ተሽከርካሪዎች ከሀምሌ ወር ጀምሮ በተለያየ ደረጃ የነዳጅ ድጎማው…

ከ300 በላይ የስነምግባርና የሙስና ክስ የቀረበባቸው ዳኞች ጉዳያቸው በህግ ሳይታይ በስራ ላይ ናቸው

ዋዜማ ራዲዮ – በሙስና፣ በመልካም አስተዳድርና አገልግሎት አሰጣጥ እንዲሁም በአጠቃላይ የፍርደ ቤት ሂደት ውስጥ ክስ የቀረበባቸው ከ 300 በላይ የፌደራል ዳኞች ጉዳያቸው በፌደራል ዳኞች አስተዳድር ጉባዔ መታየት የነበረበት ቢሆንም ክሳቸው…

መንግስት ለዜጎች ደሕንነት ተገቢ ጥበቃ እንዲያደርግ፣ የተፈፀሙ ግድያና ጥሰቶችን እንዲመረምርና ወንጀለኞችን ህግ ፊት እንዲያቀርብ ኢሰመኮ ብርቱ ጥሪ አስተላለፈ

ኢሰመጉ መንግስት ሀላፊነቱን አልተወጣም ሲል ተችቷል ዋዜማ ራዲዮ- በኦሮምያ ክልል በንፁሀን ዜጎች ላይ በታጣቂዎች የተፈፀመውን ግድያ በተመለከተ መንግስት  ለዜጎች ደሕንነት ጥበቃ እንዲያደርግና ሀላፊነቱን እንዲወጣ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ትናንት…

የአማራ ክልል ዳኞች ጠቅላይ ሚንስትሩ የሰጡትን “ያልተገባ” አስተያየት እንዲያርሙ ጠየቁ

ዋዜማ ራዲዮ- የአማራ ክልል ዳኞች ማኅበር ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ ትናንት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው በሰጡት ምላሽ እና ማብራሪያ፣ ዳኞች በሙሉ ሌብነት ላይ የተሠማሩ እንደሆኑ አድርገው ለተናገሩት ያልተገባ ንግግር ማስተካከያ…

ወደ ትግራይ ገንዘብ ለመላክ ለአስተላላፊዎች ይከፈል የነበረው ኮምሽን ወደ 25 በመቶ ወረደ

ዋዜማ ራዲዮ- እስከ 50 በመቶ የነበረው ወደ ትግራይ ገንዘብ ለመላክ ለአስተላላፊዎች ይከፈል የነበረው ኮምሽን ካለፉት ሁለት ሳምንታት ወዲህ ወደ 25 በመቶ ዝቅ ማለቱን ዋዜማ ያሰባሰበችው መረጃ ያሳያል። ለአስተላላፊዎች ይከፈል የነበረው…

ትግራይ ክልል መንግስት ስለድርድሩ ሁለት አቋም ይዟል

የፌደራሉ መንግስት የድርድር ጉዳይን የሚከታተል ኮሚቴ አቋቁሟል ዋዜማ ራዲዮ-  የትግራይ ክልል መንግስት ለዓለማቀፉ ማህበረሰብ ለድርድር ዝግጁ መሆኑንና የኬንያው ፕሬዝዳንት አደራዳሪ እንዲሆኑ ፍላጎት እንዳለው ባሰራጨው ደብዳቤ የገለጠ ሲሆን ለክልሉ ህዝብ ግን…

ባንኮች ከመጠባበቂያቸው እየቀነሱ በጦርነት ለተጎዳው ኢኮኖሚ ማገገሚያ ብድር እንዲያቀርቡ ተፈቀደ

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ የኢትዮጵያ ባንኮች በየወሩ መጨረሻ ከአስቀማጮች እየሰበሰቡ ለመጠባበቂያነት ብሄራዊ ባንክ ከሚያስቀምጡት ገንዘብ የተወሰነውን ቀንሰው ብድርን ማቅረብ እንዲችሉ ፈቀደ።  አዲሱ አሰራር ከሰኔ 2 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ…