Tag: Food Security

Wazema Alerts- የአውሮፓ ህብረት ባለስልጣናት የድርቁን ሁኔታ ለመመልከት ወደ አዲስ አበባ ያቀናሉ

የአውሮፓ ህብረት የስራ አስፈጻሚ ክንፍ የሆነው የአውሮፓ ኮሚሽን አራት ኮሚሽነሮች በድርቅ የተጎዱ ቦታዎቸን በመጪው ሳምንት ሊጎበኙ ነው። ኮሚሽነሮቹ ቦታዎቹን የሚጎበኙት በአፍሪካ ህብረት እና በአውሮፓ ኮሚሽን መካከል በሚደረግ የጋራ ስብሰባ ላይ ከተካፈሉ በኋላ…

በነገራችን ላይ- ኢህአዴግና ሀያ ሚሊየኖቹ !

በሀገሪቱ አሁን የተከሰተው የረሀብ አደጋ በህዝብ ቁጥርና ስፋት በታሪክ ተወዳዳሪ የለውም። አሁን የተረጂዎች ቁጥር 20 ሚሊየን ደርሷል። ለመሆኑ ረሀቡን በተመለከተ የመንግስት ምላሽ፣ የለጋሾች አቋምና በአጠቃላይ ለችግሩ የተሰጠው ትኩረት አደጋውን የሚመጥን…

በድርቅ ሳቢያ ዕርዳታ የሚፈልገው ህዝብ ቁጥር 20 ሚሊየን ደርሷል፣ ከሰሞኑ ይፋ ይደረጋል

(ዋዜማ ራዲዮ)- ድርቅ ባስከተለው ችግር የተጎዱ ኢትዮጵያውያን ተረጂዎች ቁጥር ከ10.2 ሚሊዮን ወደ 20 ሚሊዮን መድረሱን የዋዜማ ምንጮች ገለጹ። ከሁለት ሳምንት በኋላ ይፋ ይደረጋል ተብሎ በሚጠበቀው የእርዳታ ሰነድ ላይ በሚካተተው የተረጂዎች…

Wazema Alerts-የመንግስት ከፍተኛ ልዑካን ለረሀብ አደጋው ዕርዳታ ለመማፀን በዋሽንግተን በኒውዮርክና በአውሮፓ እየዞረ ነው

በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የሚመራ ከፍተኛ የኢትዮጵያ ልዑክ በተለያዩ ሀገራት በመዞር ላይ ይገኛል። ልዑኩ በአሜሪካ የተባበሩት መንግስታት መቀመጫ በሆነችው ኒውዮርክ እና በዋይት ሀውስ መናኸሪያ ዋሽንግተን ዲሲ ቆይታ እንደሚያደርግ የዋዜማ ምንጮች…

የዋዜማ ጠብታ: የሸቀጦች የዋጋ ጭማሪ አንዣቧል

በየካቲት ወር የተመዘገበው አጠቃላይ የዋጋ ግሽበት ባለፈው ዓመት በተመሳሳይ ጊዜ ከነበረው በ8.7 በመቶ ከፍ ማለቱን ከማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ የወጣ መረጃ አመለከተ፡፡ ኤጀንሲው በየወሩ የሚያወጣው የሸማቾች ዋጋ መመዘኛ ኢንዴክስ እንደሚያሳየው የየካቲት…

የዋዜማ ጠብታ: ለእርዳታ ከጅቡቲ በተጨማሪ የባህር በር አስፈልጓል – አሜሪካ

(ዋዜማ ራዲዮ) ጀርሚ ኮንዲያክ በየዓመቱ በአማካኝ በ50 አገራት ለሚከሰቱ ወደ 70 ለሚደርሱ አደጋዎች የሚሰጥ የአሜሪካ ድጋፍን የመምራት ታላቅ ኃላፊነት ተጭኖባቸዋል፡፡ ከደቡብ ሱዳን የእርስ በእርስ ግጭት እስከ ሶሪያ ጦርነት ድረስ ባሉ…

አለማቀፍ ተቋማት ያለመንግስት ፈቃድም ቢሆን የረሀብ አደጋውን አስከፊነት ለአለም ይፋ ሊያደርጉ ነው

በኢትዮዽያ የርሀብ አደጋው እየከፋ መምጣቱን ተከትሎ አለማቀፉ ማህበረሰብ የኢትዮዽያ መንግስትን ፈቃድ ሳይጠብቅ አዲስ የእርዳታ ጥሪ ለማቅረብ እየተዘጋጀ ነው።  የሚከተለው የግብርና ስትራቴጂ ስኬትማ እንደሆነ በተደጋጋሚ የሚያውጀው የኢትዮጵያ መንግስት በአየር ፀባይ ለውጥና በብልሹ…

ለረሀቡ ከሚፈለገው አለም አቀፍ ድጋፍ የተገኘው ሀያ በመቶ ብቻ ነው

(ዋዜማ ራዲዮ) ኢትዮጵያ በራሷ የዘመን አቆጣጠር አዲሱን ሚሌኒየም ከተቀበለች ወዲህ ለሶስተኛ ጊዜ በድርቅና ረሃብ ተመትታለች፡፡ የአሁኑ ግን… አፋጣኝ መላ ካልተበጀለት ከሶስት አሠርት ዓመታት በፊት በ1977 ዓ.ም ከደረሰውም የከፋ ሊሆን እንደሚችል…

“ጉደኛው” ግብርናችን: ግብርና ሚኒስቴር ይፍረስ! (ክፍል-3 )

የብሄር ፌደራሊዝም ለረሀባችን መባባስ አንዱ ምክንያት ይሆን እንዴ? አንዳንዱ ስፊ ለም መሬት ይዞ አራሽ ገበሬ የለውም፣ ሌላው እልፍ ገበሬ ይዞ የመሬት ያለህ ይላል። በሀገራችን ከታረሰው መሬት ይልቅ ያልታረሰው ይበልጣል። ኢትዮዽያ…

“ጉደኛው” ግብርናችን (ክፍል ሁለት)

የኢትዮዽያ ግብርና አላደገም ካልን ታዲያ የኢኮኖሚው ዕድገት ከየት መጣ? የኢትዮዽያ ግብርናን ከቁጥር ባሻገር መመርመር ያስፈልጋል። ዛሬም በጠባብ መሬት የሚያርሱ 13 ሚሊየን ገበሬዎች አሉን። የግብርና ሚኒስቴር በአለም በትልቅነታቸው ከሚታወቁ መንግስታዊ ተቋማት…