Tag: Banks

ለመሆኑ ለኢትዮጵያ ፋይናንስ ዘርፍ አዲስ ገጽታ የሚሰጠው “የሰነድ መዋዕለ ነዋይ ገበያ” ምንድ ነው?

ዋዜማ ራዲዮ- በቅርቡ በ100 ቢሊየን ብር የተቋቋመው የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ በቅርቡ ይቋቋማል ተብሎ የሚጠበቀው የኢትዮጵያ የሰነድ መዋእለ ነዋይ ገበያ (Ethiopian securities exchange) ውስጥ ዋነኛ መዋዕለ ነዋይ አድራጊ እና በገበያው ባለቤትነት…

ለኢንሹራንስ ዘርፉ የራሱ ተቆጣጣሪ ተቋም ለማዋቀር ዝግጅት እየተደረገ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- የገንዘብ ሚንስቴር ሚንስትር አህመድ ሽዴ ባለፈው ሳምንት በተካሄደው በምስራቅ አፍሪካ ፋይናንስ ጉባኤ የመክፈቻ ላይ  የኢንሹራንስ ቁጥጥር ተቋም ለማቋቋም ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን አንስተው ተናግረዋል።   በአሁኑ ወቅት የኢንሹራንስ ቁጥጥር…

መንግስት ለቀጣዩ ዓመት 780 ቢሊየን ብር በጀት አዘጋጅቷል

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ፌዴራል  መንግስት በብርቱ የኢኮኖሚና የፀጥታ ፈተና ውስጥ ሆኖ ከሁለት ወር በኋላ ለሚጀምረው አዲሱ የበጀት ዓመት 780 ቢሊየን ብር በጀት ማዘጋጀቱን ዋዜማ ለጉዳዩ ቅርብ ከሆኑ ምንጮች ስምታለች።  አዲሱ…

የአሜሪካ ዶላር የባንክ እና የጥቁር ገበያ ምንዛሬ ልዩነት እንደገና በከፍተኛ ደረጃ እየሰፋ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- መንግስት ከወራት በፊት በወሰድኩት የገንዘብ ፖሊሲ እርምጃ በተወሰነ መልኩ ተቆጣጥሬዋለሁ ያለው የአሜሪካ ዶላር የባንኮች ወይንም ይፋዊ የምንዛሬ ዋጋ እና የትይዩ (በተለምዶ የጥቁር ገበያ)  የምንዛሬ ዋጋ ልዩነት ተመልሶ ከፍተኛ…

ልማት ባንክ አዲስ ያዘጋጀውን የመዋቅር ማሻሻያ መተግበር አልቻለም

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በዓመቱ መጀመሪያ እተገብረዋለሁ ያለውን ተግባራዊ ማድረግ አልቻለም፣ በዚህም ሳቢያ የባንኩ ሰራተኛች ቅሬታ ማሰማት መጀመራቸውን ዋዜማ ሰምታለች። ባንኩ ተግባራዊ ሊያደርግ ያስጠናው አዲስ መዋቅር ከዚህ ቀደም በነበረው…

ከበርካታ ዓመታት ኪሳራና ብልሹ አሰራር አገግሞ የነበረው ልማት ባንክ አዲስ ፈተና ገጥሞታል

በስድስት ወራት ውስጥ ያገኘው ትርፍ የእቅዱን 3.4 በመቶ ሲሆን ተጨማሪ 100 ሚሊየን ብርም የተበላሸ ብድር ውስጥ ገብቷል ዋዜማ ራዲዮ- ከበርካታ ዓመታት ብልሹ አሰራርና የኪሳራ ጉዞ ተላቆ  ባለፈው አመት ከፍተኛ የተባለውን…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲስ የ15 ምክትል ፕሬዝዳንቶች ምደባ አካሄደ

የባንኩ ምክትል ፕሬዝዳንቶች ቁጥር እንዲቀንስ ተደርጓል የባንኩ ትልልቅ ደንበኞች የሚስተናገዱበት አዲስ ክፍል ተቋቁሟል ዋዜማ ራዲዮ- ከ2010 አ.ም ጀምሮ በተለያዩ የማሻሻያ ትግበራዎች ውስጥ ያለፈው ግዙፉ መንግስታዊ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 15 ምክትል…

ጠቅላይ ሚንስትሩ የሀገሪቱ የባንክና የፋይናንስ ዘርፍ ህጎች እንዲሻሻሉ መመሪያ ሰጡ

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያን የባንክ እና ፋይናንስ ዘርፍን የሚያስተዳድሩ ህጎች ተመልሰው ታይተው እንዲከለሱ እና ማሻሻያ እንዲደረግባቸው ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ለኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ መመሪያ መሰጠቱን ዋዜማ ሬዲዮ ከምንጮቿ ሰምታለች።  መመሪያው ከተሰጠ…

ብሔራዊ ባንክ ከአሜሪካ ዶላር አንፃር የብርን የምንዛሪ ተመን የሚያዳክምበትን መጠን ጋብ አድርጎታል

ዋዜማ ራዲዮ – ያለፉትን ሁለት ሳምንታት ብሔራዊ ባንክ ከአሜሪካ ዶላር አንፃር የብርን የምንዛሪ ተመን የሚያዳክምበትን መጠን ጋብ አድርጎታል። ይህ የብርን ተመን የማዳከም እርምጃ የጠቅላይ ሚንስትሩ የኢኮኖሚ ማሻሻያ አንድ አካል ነው።…

የሶማሊ ክልል ማይክሮፋይናንስ ተቋም ወደ ሙሉ ባንክ አደገ፣ ሸበሌ ባንክ ተብሏል

ዋዜማ ራዲዮ- በሶማሊ ክልል “ሄሎ ካሽ” በሚባል የሞባይል ፋይናንስ አገልግሎቱ የሚታወቀው የሶማሊ ማይክሮፋይናንስ ተቋም ወደ ሸበሌ ባንክ አደገ። ባለፈው አመት ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ወደ ባንክ የማደግ  ፈቃድ ያገኘው ሸበሌ ባንክ ከወለድ…