Tag: Banks

የማሞና የባንኮቹ የውጪ ምንዛሬ ውይይት

ዋዜማ- ንግድ ባንኮች ብሔራዊ ባንክ ከሚያወጣው ጨረታ የገዙትን የውጭ ምንዛሬ ለሌሎች ንግድ ባንኮች ከመሸጥ ሊታቀቡ እንደሚገባ ባንኩ አሳስቧል። ይህ የተባለው፣ ሰኞ’ለት የብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምኅረቱ በገበያ-መሩ የምንዛሬ ተመን የእስካኹን…

ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተበድረዋል? ለመበደርስ አቅደዋል? ወለድ ጨምሯል

ዋዜማ- ግዙፉ መንግስታዊው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለተለያዩ ዘርፎች በሰጠው እና ወደፊት በሚሰጠው ብድር ላይ የወለድ ጭማሬ ማድረጉን ዋዜማ  ባንኩ ጭማሬውን ተግባራዊ ሊያደርግበት ካዘዋወረው ሰነድ መረዳት ችላለች። አዲሱ የባንኩ የወለድ ተመንም…

ንግድ ባንኮች ለውጭ ምንዛሬ ሽያጭ አሁንም “ህገ ወጥ” ክፍያ ይጠይቃሉ

በተለያዩ ንግድ ባንኮች ለውጭ ምንዛሬ ሽያጭ ከተቀመጡ ህጋዊ ክፍያዎች በተጨማሪ አሁንም ተጨማሪ ገንዘብ እየተጠየቀ እንደሆነ ዋዜማ መረዳት ችላለች። ዋዜማ ያነጋገረቻቸው ምርትን በማስመጣት ላይ የተሰማሩ ነጋዴዎች ንግድ ባንኮች የውጭ ምንዛሬ ሲጠየቁ…

የባንክ ሰራተኞች በአነስተኛ ወለድ ያገኙት ብድር እንደ ገቢ ተቆጥሮ ግብር ክፈሉ ተባሉ

ዋዜማ- ባንኮች ለሰራተኞቻቸው ለመኪናና ለቤት መግዣ በዝቅተኛ ወለድ ሰባት በመቶ ብድር ሲያገኙ ቆይተዋል። ይህ ማትጊያ በርካቶች የባንክ ዘርፉን እንዲቀላቀሉና በስራቸውም ላይ ለረጅም ጊዜ እንዲቆዩ ረድቷል። ዋዜማ ባለፉት ቀናት ባሰባሰበችው መረጃ…

ባንኮች በኢንቨስትመንት ዘርፎች ላይ እንዳይሰማሩ ተጥሎ የነበረው ገደብ ተነሳ

ዋዜማ- ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ንግድ ባንኮች በተለያዩ የኢንቨስትመንት ዘርፎች ላይ እንዳይሰማሩ ያደረገው በ2009 ዓ.ም በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ወጥቶ የነበረው መመሪያ በአዲስ መመሪያ ተተክቶ ንግድ ባንኮች በተለያዩ ዘርፎች ላይ በተገደበ ሁኔታ…

ብሄራዊ ባንክ በመጀመሪያው የሰነዶች ጨረታ 19.9 ቢሊየን ብር ከባንኮች ሰበሰበ

ዋዜማ- የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ አዲስ የገንዘብ ፖሊሲን መተግበር ጀምሬያለሁ ባለ በሁለተኛው ቀን ባደረገው የሰነዶች የጨረታ ጨረታ ሽያጭ(open market operation) 19.9 ቢሊየን ብር ዋጋ ያለው የሰነድ ሽያጭ ማድረጉን አስታወቀ። በሰነድ ጨረታውም…

የኢንሹራንስ ድርጅቶችን የሚመለከት አዲስ አዋጅ እየመጣ ነው

ዋዜማ- የኢትዮጵያ ኢንሹራንስ ኢንዱስትሪን የተመለከተ ረቂቅ ለሚንስትሮች ምክርቤት ሊቀርብ እንደሆነ ዋዜማ ተረድታለች።  የኢትዮጵያን ኢኮኖሚም ሆነ የፋይናንስ ንዑስ ክፈለ ኢኮኖሚውን በመሠረታዊነት የሚቀይሩ አዳዲስ አዋጆችን በተከታታይ እያወጣ ያለው የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ካቢኔ፣…

ብሄራዊ ባንክ ለመንግስት ቀጥታ ብድር እንዳይሰጥ የሚከለክል ረቂቅ አዋጅ ለፓርላማ ቀረበ

ዋዜማ- ባለፉት ዓመታት በመቶ ቢሊየን የሚቆጠር ገንዘብ ከብሄራዊ ባንክ የወሰደው መንግስት ከዚህ በኋላ እንደፈለገ የሚበደርበትን አሰራር የሚከለክል አዲስ ረቂቅ አዋጅ ለተወካዮች ምክር ቤት ቀረበ። ዋዜማ የተመለከተችው ረቂቅ አዋጅ እንዳሰፈረው መንግስት…