የገንዘብ እጥረት ውስጥ የገቡ ባንኮች በከፍተኛ ወለድ ቁጠባ መሰብሰብ ጀምረዋል
ዋዜማ – ከጥቂት ወራት ወዲህ ከፍተኛ የገንዘብ እጥረት ውስጥ የገቡት የግል ባንኮች ቁጠባቸውን ለማሳደግና በቂ መንቀሳቀሻ ገንዘብ ለማግኘት ከፍተኛ ገንዘብን በጊዜ ገደብ ቁጠባ (Fixed time deposite) ሊያስቀምጡ ለሚችሉ ደንበኞች ከፍተኛ…
ዋዜማ – ከጥቂት ወራት ወዲህ ከፍተኛ የገንዘብ እጥረት ውስጥ የገቡት የግል ባንኮች ቁጠባቸውን ለማሳደግና በቂ መንቀሳቀሻ ገንዘብ ለማግኘት ከፍተኛ ገንዘብን በጊዜ ገደብ ቁጠባ (Fixed time deposite) ሊያስቀምጡ ለሚችሉ ደንበኞች ከፍተኛ…
ዋዜማ- መንግስት ከአንድ ወር በኋላ ሃምሌ 2015ዓ.ም በሚጀምረው አዲሱ የ2016 ዓ.ም በጀት አመት ምንም አይነት የመንግስት ሰራተኛ ቅጥር እንደማይፈጸም የገንዘብ ሚንስቴር አስታወቀ፡፡ የገንዘብ ሚንስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ ከጥቂት ቀናት በፊት…
ዋዜማ – ከቅርብ ወራት ወዲህ ከግል ባንኮች ከፍተኛ መጠን ያለው ብር እየወጣ መሆኑን ዋዜማ ሰምታለች። ክስተቱን ተከትሎ አንዳንድ የግል ባንኮች ለደንበኞች በቂ ብድር ለማቅረብ የሚያደፋፍር የገንዘብ መጠን እጃቸው ላይ የለም። …
ዋዜማ – በሀገር ውስጥ ያለው ከፍተኛ የሆነ የውጭ ምንዛሪ እጥረት በኢትዮጵያ ያሉ ባንኮች በተለይም የግሎቹ ምንዛሪን ለሚጠይቋቸው ደንበኞች የሚያስከፍሉት ኮሚሽን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ለምንዛሪው እለታዊ መሸጫ ካወጣው የዋጋ ተመን በላይ…
ዋዜማ- የኢትዮጵያ መንግስት በፖሊሲ ደረጃ ለኤሌክትሪክ መኪና አስመጪ እና አምራቾች ከፍተኛ ማበረታቻዎችን እያደረገ ቢሆንም በሀገሪቱ ያሉ አብዛኞቹ የኢንሹራንስ ኩባንያዎች ግን ለኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ከሶስተኛ ወገን ውጭ ሙሉ የኢንሹራንስ ሽፋን “አንሰጥም” እያሉ…
ዋዜማ ራዲዮ- በርካታ ነባር ሰራተኞቹን በአዳዲስ ባንኮች የተነጠቀው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተጋጋለውን ፉክክር ለመወጣት ለሰራተኞቹ አዲስ የማትጊያ ብድር መርሀገብር አዘጋጅቶ ተግባራዊ ማድረግ መጀመሩን ዋዜማ ያገኘችው መረጃ ያመለክታል። የባንክ ዘርፍ ውድድር…
ዋዜማ ራዲዮ- የአማራ ባንክ መቋቋምን ተከትሎ ከ1987 ዓ.ም ወዲህ የባንኩ ዘርፍ ሶስተኛውን ማዕበል እያስተናገደ ነው። የመጀመሪያው የ1987ቱን ህገ መንግስት ተከትሎ የግል ባንኮች መጀመርና መስፋፋት በዘርፉ አዳዲስ የውድድር መንፈስ ይዞ ብቅ…
ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ የኢትዮጵያ ባንኮች በየወሩ መጨረሻ ከአስቀማጮች እየሰበሰቡ ለመጠባበቂያነት ብሄራዊ ባንክ ከሚያስቀምጡት ገንዘብ የተወሰነውን ቀንሰው ብድርን ማቅረብ እንዲችሉ ፈቀደ። አዲሱ አሰራር ከሰኔ 2 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ…
ዋዜማ ራዲዮ- በሶማሌ ክልል በሚገኘው ቶጎጫሎ ከተማ የሚገኙ የባንክ ቅርንጫፎች የብድርና የውጭ ምንዛሬ አገልግሎት እንዳይሰጡ ብሔራዊ ባንክ አግዷል። ወሳኔው የተላለፈው ብሔራዊ ባንኩ በከተማው የሚገኙ ቅርንጫፎች እንቅሰቃሴ ላይ ባደረገው ጥናት መሰረት…
ዋዜማ ራዲዮ- የግል ንግድ ባንኮች ለምርት አስመጭ ደንበኞቻቸው የውጭ ምንዛሬን ለመፍቀድ በአንድ የአሜሪካ ዶላር እስከ 30 ብር ኮሚሽን እያስከፈሉ መሆኑን ዋዜማ ሬዲዮ ያሰባሰበችው መረጃ ያሳያል። ያነጋገርናቸው አስመጭዎች እንደነገሩን በተለያዩ የግል…