ከግል ባንኮች ከፍተኛ ገንዘብ እየወጣ ነው
ዋዜማ – ከቅርብ ወራት ወዲህ ከግል ባንኮች ከፍተኛ መጠን ያለው ብር እየወጣ መሆኑን ዋዜማ ሰምታለች። ክስተቱን ተከትሎ አንዳንድ የግል ባንኮች ለደንበኞች በቂ ብድር ለማቅረብ የሚያደፋፍር የገንዘብ መጠን እጃቸው ላይ የለም። …
የፌዴራል እና ክልል ተቋማት በበረታ በጀት እጥረት ውስጥ ወድቀዋል
ዋዜማ- በዚህ አመት በተለየ ሁኔታ የፌዴራል እና የክልል መንግስት ተቋማት በከባድ የበጀት እጥረት እየተፈተኑ መሆኑን ዋዜማ ያሰባሰበችው መረጃ ያሳያል። በዚህም ሳቢያ ለበርካታ ፕሮጀክቶች መከፈል የነበረበት ገንዘብ አልተከፈለም። የወጡ የግዥ ጨረታዎች…
Video-የኢኮኖሚ ቀውሱና ያለፉት አምስት አመታት ጉዞ [ክፍል አንድ]
የሀገራችን የኢኮኖሚ ቀውስ መንስዔዎችና ያለፉት አምስት ዓመታት ተሞክሮን በተመለከተ ከባለሙያው ዳዊት ታደሰ ጋር ቆይታ አድርገናል።
የመንግስት የፀጥታ ሀይሎች የጎዳና ተዳዳሪዎችን ህግ ባልተከተለ መንገድ ማፈሳቸውንና ለአደጋ ማጋለጣቸው ተገለፀ
ዋዜማ – የኢትዬጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን በአዲስአበባ ከተማ በጎዳና ላይ ኑሯቸው ያደረጉ ህፃናትና የጎዳና ተዳዳሪዎች በመንግስት የፀጥታ ሀይሎች ከፍተኛ የሰብአዊ መብት ጥሰት እየተፈፀመ እንዳለ አስታወቀ። በመዲናዋ የተለያዩ ክብረ…
ሕወሓት ህጋዊነቱ እንዲመለስለት ለምርጫ ቦርድ ያቀረበው ጥያቄ ውድቅ ተደረገ
ዋዜማ ~ የኢትዬጵያ ምርጫ ቦርድ – ሕጋዊ ሰውነቱ እንዲመለስለት ከህወሓት የቀረበለትን ጥያቄ ውድቅ ማድረጉን አስታወቀ ፡፡ ቦርዱ የቀረበለትን ጥያቄ ውድቅ ያደረገው ሕወሃት ከምዝገባ ያሰረዘውን “ሐይልን መሰረት ያደረገ የአመፅ ተግባር ላይ…
ተሻሽሎ የፀደቀው የመከላከያ ሰራዊት አዋጅ የቀድሞ ሰራዊት አባላትን ያለካተተ መሆኑ ቅሬታ አስነስቷል
ዋዜማ-በቅርቡ ለሶስተኛ ጊዜ ተሻሽሎ የፀደቀው የአገር መከላከያ ሰራዊት አዋጅ የቀድሞ ሰራዊት አባላትን የጥቅማ ጥቅምና ጡረታ ጥያቄዎች አለመመለሱ ቅሬታ እንደፈጠረባቸው የቀድሞ ሰራዊት አባላት ለዋዜማ ተናግረዋል። የመንግስት ለውጥ ከተደረገ ወዲህ ለሶስተኛ ጊዜ…
የጠቅላይ ሚንስትሩ የቤተመንግስት ፕሮጀክት ለሶስት ተቋራጮች ተሰጠ
ዋዜማ- የ”ጫካ” ፕሮጀክት የሚል ስያሜ ላለው እና ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በቅርበት ለሚከታተሉት የአዲስ ቤተ መንግስት ግንባታ ተጨማሪ ሶስት ተቋራጮች መቀጠራቸውን ዋዜማ ከሁነኛ ምንጮቿ ሰምታለች። ከቤተ መንግስት በተጨማሪ ፣ የቅንጡ…
ኢዜማ ከመንግስት ጋር ያለውን ግንኙነት በተመለከተ የግምገማ ጥናቱን ዛሬ ይፋ ያደርጋል
ዋዜማ- የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ብሔራዊ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በመጋቢት 02/2015 ዓ.ም. ባደረገው 2ኛ መደበኛ ጉባዔው ያቋቋመው ግብረ ኃይል ያዘጋጀውን የጥናት ሰነድ ዛሬ ሚያዚያ 28/ 2015 ይፋ እንደሚያደርግ የዋዜማ…
የዎላይታ የክልልነት ጥያቄ ውዝግብ ወደ ፍርድ ቤት ሊያመራ ነው
ዋዜማ- የዎላይት ዞን የክልልነት ጥያቄ ሕገመንግስቱን ተከትሎ ቢያቀርብም እስካሁን ምላሽ አላገኘም ያለው የዎላይታ ሕዝብ ዲሞክራሲያዊ ግንባር ጉዳዩን ወደ ፍርድ ቤት ሊወስደው ነው፡፡ ሕገመንግስቱን የጣሰ ውሳኔ በፌዴሬሽን ምክር ቤት በመወሰኑ የተነሳ…
የፀጥታ አካላት በጋዜጠኞች ላይ የሚያደርጉት አፈናና እስር አስፈሪ ድባብ መፍጠሩን የመገናኛ ብዙሀን ምክር ቤት አስታወቀ
ዋዜማ- ድንበር የለሽ የጋዜጠኞች ቡድን (RSF) በየዓመቱ ይፋ በሚያደርገው መረጃ የመገናኛ ብዙሃን ነፃነት የአገራት ደረጃ “ኢትዮጵያ ባለፈው ዓመት ከነበረችበት 114ኛ ወደ 130ኛ” ደረጃ ማሽቆልቆሏን አስታውቋል። ኢትዮጵያ በአለም ላይ ካሉ አገራት በጋዜጠኞች…