የብሄር መብትን አረጋግጧል የተባለለት ሕገመንግስቱ በስራ ላይ ከዋለ ሰላሳ ዓመት ሊደፍን ነው። ሕገመንግስቱ በብሄሮች መካከል እየተባባሰ የመጣውን ግጭትና መካረር ሊያረግበው አልቻለም። ይልቁንም በብሄር ቡድኖች መካከል ደም አፋሳሽ ግጭት አስከትሏል። በሰምንተኛው ወለል ስቱዲዮ ይህንን ተወያይተናል። ሶስት አጫጭር ክፍል ያለው ውይይት ከታች ተያይዟል። ተመልከቱት