Category: Art and Culture

የኢትዮጵያ ራዲዮ እና ቴሌቭዥን ድርጅት በአዲስ መልክ ሊዋቀር ነው

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የቀድሞው “የኢትዮጵያ ራዲዮ እና ቴሌቭዥን ድርጅት” በአዲስ መልክ ሊዋቀር ነው። አዲሱ አወቃቀር የሀገሪቱ የፖለቲካ ሁኔታ መቀየሩን ተከትሎ ሀገራዊ አንድነትን የሚፈታተኑ ተግዳሮቾችን ለመቀልበስ ያለመ ነው ተብሏል።…

የኦሮሚያና የአማራ ቴሌቭዥንን የሚገደብ አዲስ እቅድ ተዘጋጀ

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያው ገዥ ፓርቲ ከገጠመው ህዝባዊ ተቃውሞ ባሻገር የራሱ አባል ድርጅቶችም በከረረ አለመግባባት ላይ መሆናቸውን ድርጅቱ ራሱ አልሸሸገም። ይህ የፖለቲካ ሽኩቻ ጎልቶ ከሚንፀባረቅባቸው መድረኮች አንዱ ፓርቲዎቹ በሚመሯቸው ክልሎች ያሉት…

ታክሲና ፖለቲካ፣ የአፍሪቃ የትራንስፖርት ዘርፍ የፖለቲካ መሳሪያ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- ትራንስፖርትና ፖለቲካ በአህጉር አፍሪቃ ልዩ ዝምድና አላቸው። በተለይ በከተሞች አካባቢ ያሉት ታክሲዎች ለተቃዋሚዎች ዋነኛ የፖለቲካ መሳሪያ ሆነው በማገልገል ለመንግስታት ራስ ምታት የሆኑባቸው አጋጣሚዎችን ማስታወስ ይቻላል። በሀገራችን በ 1997…

ኢቢ ኤስ ቴሌቭዥን በመንግስት በኩል የተነሱ ችግሮችን በተመለከት እየተወያየሁ ነው አለ

ዋዜማ ራዲዮ-በቅርብ ቀን በፓርላማ አባላት ፊት አራት የሳተላይት የቴሌቭዥን ጣቢያዎችን እስከመዝጋት የሚደርስ እርምጃ ለመውስድ የዛቱትን የብሮድካስት ባለስልጣን ዘርዓይ አስገዶም አስተያየት ተከትሎ ኢቢ ኤስ ቴሌቭዥን ጉዳዩን በውይይት ለመፍታት እየጣረ መሆኑን ገልጿል።…

የአገር ሰው ጦማር- ኃይለማርያም፣ ዶቅዶቄ፣ አዲ’ሳ’ባ

[ሙሔ ሀዘን ጨርቆስ ለዋዜማ ራዲዮ] ትሪቨር ኖህ ምናለ በጦቢያ ቢወለድ እላለሁ-አንዳንዴ፡፡ የፖለቲካ ኮሜዲ በሀበሻ ምድር በሽ ነዋ! ይኸው የኛው ጉድ በአጋዚ ስለሚያልቁ ንጹሐን ይነግሩናል ስንል ፓርላማ ገብተው ዶቅዶቄ ስለደቀነው አገራዊ…

እነዚህ ሴቶች!

ዋዜማ ራዲዮ- አስገድዶ መድፈር፣ ጉንተላ በስራና በትምህርት ቦታ እኩል አለመታየት ብሎም መገለል የበርካታ ሴቶች ፈተና ነው። የጋበዝናቸው ሴቶች ስለነዚህ ጉዳዮች ማህበረሰቡ አንድ ነገር ማድረግ አለበት ባይ ናቸው። የችግሩ የመጀመሪያ መፍትሄ…

ዋዜማ ተሸለመች!

ዋዜማ ራዲዮ-ከተመሰረተ ሁለተኛ አመቱን የያዘውና የተሻለ አፃፃፍና የሀሳብ አቀራረብ ያላቸውን ጋዜጠኞችና ጦማርያን ለማበረታታት የተቋቋመው Rewarding Good Wrting (RGW) የዋዜማን ባልደረባ “ገረመው” በአንደኝነት ሸልሞታል። ከአዲስ ስታንዳርድ መፅሄት ማህሌት ፋሲልና የዞን ዘጠኝ…

የፊንፊኔ ደላላ: ከአሳሪ ወገን ነዎት ከታሳሪ?

(ለዋዜማ ራዲዮ) ጤና ይስጥልኝ፣ ጌታዬ! ገረመው ነኝ፡፡ እሳት የላስኩ የፊንፊኔ ደላላ፡፡ ምስጉን ጉዳይ–ገዳይ ስለመሆኔ እግዜርም ሰይጣንም ያውቃሉ፡፡ ኪራይ ሰብሳቢ መሆኔን ድሪባ ኩማም ያውቃል፡፡ ዉሎዬ ብሔራዊ፣ አመሻሼ ‘አብዮታዊ‘…ሄሄሄ…(ምን ማለቴ እንደሆነ ይገባዎታል…