Month: November 2026

በትግራይ ክልል 10 ሰዎች በፈንጂ ምክንያት ህይወታቸውን አጡ

ዋዜማ- በትግራይ ክልል በፈንጂ ማስወገድ እና የማኅበረሰብ ግንዛቤ ፈጠራ ላይ የተሰማሩ ግብረሰናይ ደርጅቶች ሥራ በማቆማቸው በፈንጂ ምክንያት የሰዎች ሕይወት እየጠፋ መሆኑን ዋዜማ ሠምታለች፡፡ በትግራይ ክልል ማዕከላዊ ዞን አበርገለ ወረዳ የጭላ…