Author: wazemaradio

ከትግራይ ዩኒቨርሰቲዎች የተፈናቀሉ 4,000 ያህል መምህራን በሌሎች ክልሎች ተመድበዋል

ዋዜማ ራዲዮ– በሰሜኑ ጦርነት ሳቢያ በትግራይ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርስቲዎች በመዘጋታቸው የተፈናቀሉ ወደ 4,000 የሚደርሱ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መምህራን በሌሎች ክልሎች በሚገኙ ዩንቨርስቲዎች መመደባቸው ዋዜማ ያሰባሰበችው መረጃ ያመለክታል፡፡ በትግራይ ክልል ከሚገኙ…

አበዳሪዎች ዛሬ በኢትዮጵያ ዕዳ ዙሪያ ውሳኔ ያስተላልፋሉ ተብሎ ይጠበቃል

ዋዜማ ራዲዮ- ዛሬ( ሰኞ) ኢትዮጵያ የዕዳ መክፈያ ሽግሽግ እንዲደረግላት ያቀረበችው ጥያቄ ላይ የአበዳሪዎች ኮሚቴ ውሳኔ ያሳልፋል። ይህ ውሳኔ በቀጣይ ወራት ሀገሪቱ ለሚኖራት የኢኮኖሚ ቁመና እጅግ ወሳኝ መሆኑን ባለሙያዎች ያስረዳሉ። መንግስት…

የአማራ ባንክ መምጣት ሶስተኛውን የባንክ ኢንደስትሪ ማዕበል አፋፍሞታል

ዋዜማ ራዲዮ- የአማራ ባንክ መቋቋምን ተከትሎ ከ1987 ዓ.ም ወዲህ የባንኩ ዘርፍ ሶስተኛውን ማዕበል እያስተናገደ ነው። የመጀመሪያው የ1987ቱን ህገ መንግስት ተከትሎ የግል ባንኮች መጀመርና መስፋፋት በዘርፉ አዳዲስ የውድድር መንፈስ ይዞ ብቅ…

በደቡብ፣ ሲዳማ እና ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልሎች መካከል የተጀመረው የሃብት ክፍፍል ቀላል አልሆነም

ዋዜማ ራዲዮ- ቀደም ሲል የደቡብ ክልል በሚል ታቅፈው በነበሩትና አሁን የየራሳቸውን አዳዲስ ክልል በመሰረቱት መካከል የቀድሞ የጋራ ዋና ከተማቸው ሐዋሳ ላይ በጋራ የፈሩትን ሀብት ለመከፋፈል ፈተና ገጥሟቸዋል። ፈተናው ፖለቲካዊ ኢኮኖሚያዊና…

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን የአንድ ዓመት የጥናት ሪፖርት ጨመቅ

በኢትዮጵያ በህይወት የመኖር መብት እጅግ የከፋ አደጋ ላይ መውደቁን  ኢሰመኮ አስታወቀ ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በአይነቱና በይዘቱ የመጀመሪያ ባለው የሰብዓዊ መብቶች የተግባር አፈጻጸም ሪፖርት በኢትዮጵያ ባለፉት 12…

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የምዕራብ ወለጋውን የንጹሃን ጭፍጨፋ አወገዘ

ዋዜማ ራዲዮ- የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ታጣቂዎች በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ዞን ጊምቢ ወረዳ በንጹሃን ዜጎች ላይ የፈጸሙትን ጭካኔ የተሞላበት ጅምላ ጭፍጨፋ ከሁለት ሳምንታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ…

አብን ፓርላማው በአስቸኳይ ተሰብስቦ ተፈፅሟል ባለው የዘር ማጥፋት ወንጀል ላይ አቋም እንዲይዝ ጠየቀ

ዋዜማ ራዲዮ- የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) ባለፈው ሳምንት በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ዞን ጊምቢ ወረዳ በአማራ ብሄር ተወላጆች ላይ ተፈጽሟል ባለው የዘር ማጥፋት ወንጀል ላይ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባስቸኳይ…

ከሁለት ነጥብ ሦስት ሚሊዮን የመንግስት ሠራተኞች ሀብታቸውን ያሳወቁት 70 ሺህዎቹ ብቻ ናቸው

የሀብት ምዝገባ ቀነ ገደቡ በዚህ ሳምንት አብቅቷል ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ መንግስት ሙስናንና ምዝበራን ለመከላከል ሁሉም የመንግስት ሰራተኞች ሀብታቸውን እንዲያስመዘግቡ ያሰቀመጠው ቀነ ገደብ በዚህ ሳምንት ሰኔ15 ቀን 2014 ዓም ተጠናቋል። ይመዘገባሉ…

የነዳጅ ድጎማን የማንሳት መርሀግብር በቀጣዩ ወር ይጀመራል

ዋዜማ ራዲዮ- መንግስት የነዳጅ ድጎማን አስመልክቶ እከተለዋለሁ ያለውን አዲስ እርምጃ በሀምሌ ወር የሚጀምር ሲሆን ዋዜማ ራዲዮ ከሁነኛ ምንጮቿ እንደሰማችው የነዳጅ ድጎማ የማይመለከታቸው ተሽከርካሪዎች ከሀምሌ ወር ጀምሮ በተለያየ ደረጃ የነዳጅ ድጎማው…

ከ300 በላይ የስነምግባርና የሙስና ክስ የቀረበባቸው ዳኞች ጉዳያቸው በህግ ሳይታይ በስራ ላይ ናቸው

ዋዜማ ራዲዮ – በሙስና፣ በመልካም አስተዳድርና አገልግሎት አሰጣጥ እንዲሁም በአጠቃላይ የፍርደ ቤት ሂደት ውስጥ ክስ የቀረበባቸው ከ 300 በላይ የፌደራል ዳኞች ጉዳያቸው በፌደራል ዳኞች አስተዳድር ጉባዔ መታየት የነበረበት ቢሆንም ክሳቸው…