Tag: Parliament

ምርጫ ቦርድ የሕዝብ ተወካዮች የሕዝብ አመኔታ ሲታጣባቸው የሚሻሩበት መመሪያ አዘጋጀ

ዋዜማ- የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የፌዴራል እና የክልል ሕዝብ ተወካዮች በመረጣቸው ሕዝብ አመኔታ በሚያጡበት ጊዜ ውክልናቸው ስለሚሻርበት ሁኔታ መመሪያ ማርቀቁን ዋዜማ ተረድታለች፡፡ ቦርዱ ያረቀቀው መመሪያ ሕዝብ ይወክለኛል ብሎ በመረጠው የምክር…

ተሻሽሎ የፀደቀው የመከላከያ ሰራዊት አዋጅ የቀድሞ ሰራዊት አባላትን ያለካተተ መሆኑ ቅሬታ አስነስቷል

ዋዜማ-በቅርቡ ለሶስተኛ ጊዜ ተሻሽሎ የፀደቀው  የአገር መከላከያ ሰራዊት አዋጅ የቀድሞ ሰራዊት አባላትን የጥቅማ ጥቅምና ጡረታ ጥያቄዎች አለመመለሱ ቅሬታ እንደፈጠረባቸው የቀድሞ ሰራዊት አባላት ለዋዜማ ተናግረዋል።  የመንግስት ለውጥ ከተደረገ ወዲህ ለሶስተኛ ጊዜ…

በኦሮሚያ ፣ በሶማሌና በደቡብ ክልሎች በተከሰተው ድርቅና ጎርፍ መንግስት ሀላፊነቱን በአግባቡ እንዳልተወጣ ዕምባ ጠባቂ ተቋም አስታወቀ

ዋዜማ-የኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም በኦሮምያ ፣ ደቡብና ሶማሌ ክልሎች በድርቅና ጎርፍ ለተፈጠረው አደጋ የሰጠው ምላሽ ዳተኛነት የታየበትና ከሚጠበቀው በታች በመሆኑ ችግሩን የባሰ እንዳወሳሰበው አስታውቋል፡፡ በድርቅና ጎርፍ አደጋ ምክንያት ለተፈናቀሉ…

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የምዕራብ ወለጋውን የንጹሃን ጭፍጨፋ አወገዘ

ዋዜማ ራዲዮ- የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ታጣቂዎች በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ዞን ጊምቢ ወረዳ በንጹሃን ዜጎች ላይ የፈጸሙትን ጭካኔ የተሞላበት ጅምላ ጭፍጨፋ ከሁለት ሳምንታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ…

አብን ፓርላማው በአስቸኳይ ተሰብስቦ ተፈፅሟል ባለው የዘር ማጥፋት ወንጀል ላይ አቋም እንዲይዝ ጠየቀ

ዋዜማ ራዲዮ- የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) ባለፈው ሳምንት በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ዞን ጊምቢ ወረዳ በአማራ ብሄር ተወላጆች ላይ ተፈጽሟል ባለው የዘር ማጥፋት ወንጀል ላይ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባስቸኳይ…

የፌደራል መንግስት ለትግራይ ክልል ለ2015 ዓ.ም 12 ቢሊዮን ብር በጀት መደበ

ዋዜማ ራዲዮ-የፌደራል መንግስት ለ2015 ዓ.ም ለክልሎች ካቀረበው አጠቃላይ የበጀት ድልድል ውስጥ ለትግራይ ክልል 12 ቢሊዮን ብር መድቧል፡፡ ለ2015 በጀት አመት ከቀረበው አጠቃላይ 786 ቢሊዮን ብር ረቂቅ በጀት ውስጥ ለኦሮሚያ ክልል…

ለብሔራዊ መረጃና ደህንነት የመዋቅር ማሻሻያ፣ የስነምግባር ምዘናና ማበረታቻ የተካተቱበት አዲስ አዋጅ ቀረበ

ዋዜማ ራዲዮ- የብሄራዊ ደህንነት አገልግሎት ሰራተኞችን ከማንኛወም የፖለቲካ ፓርቲ ወይንም የፖለቲካ ድርጅት አባል መሆንና በመሰል የፖለቲካ ጉዳዮች ላይ በቅስቀሳ ላይ መሳተፍ የሚከለክል አንቀጽ የተጨመረበት ረቅቅ አዋጅ ለፓርላማው ቀረበ፡፡ የሚንስትሮች ምክርቤት…

በኢትዮጵያ ከፍተኛ የሆነ የሰብዓዊ መብት ጥሰት አሁንም መቀጠሉን ኢሰመኮ አስታወቀ

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን በሰሜን ኢትዮጵያ ከተከሰተው ጦርነትና በሌሎች የአገሪቱ አካባቢዎች በብሄር ማንነት፣ ራስን በራስ ከማስተዳደርና የአካባቢ አስተዳድር ወሰን እንዲሁም አልፎ አልፎ በሃይማኖት ሳቢያ በሚያገረሹ ግጭቶች መጠነ ሰፊ…

ኢትዮጵያ በዲፕሎማትነት ለሾመቻቸው የፓርላማ አባላት ማሟያ ምርጫ አድርጋ አታውቅም

ዋዜማ ሬዲዮ -የኢትዮጵያ ምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ እና የምርጫ ስነ-ምግባር አዋጅ ቁጥር 1162 አንቀጽ 8 ስለ ማሟያ ምርጫ ያትታል። በዚህ አንቀጽ ከተካተቱት ሁለት የማሟያ ምርጫ ማድረጊያ መንገዶች አንዱ በማንኛውም ምክንያት…