በሕወሐት አማፅያንና በመንግስት መካከል በተደረገው ውጊያ በርካታ የራያ ቆቦ ነዋሪዎች ቀያቸውን ለቀው ሸሽተዋል
ዋዜማ ራዲዮ- በራያ ቆቦ በፌደራሉ መንግስትና በሕወሓት አማፅያን መካከል አራት ቀናት ባስቆጠረው ውጊያ ሳቢያ በርካታ የአካባቢው ነዋሪዎች ሸሽተው ወልዲያ ከተማ መግባታቸውን የዋዜማ ሪፖርተር ከስፍራው ዘግቧል። በራያ ቆቦ ወረዳ ዞብል፣ ተኩለሽ፣…
ዋዜማ ራዲዮ- በራያ ቆቦ በፌደራሉ መንግስትና በሕወሓት አማፅያን መካከል አራት ቀናት ባስቆጠረው ውጊያ ሳቢያ በርካታ የአካባቢው ነዋሪዎች ሸሽተው ወልዲያ ከተማ መግባታቸውን የዋዜማ ሪፖርተር ከስፍራው ዘግቧል። በራያ ቆቦ ወረዳ ዞብል፣ ተኩለሽ፣…
ዋዜማ ራዲዮ- ከቀናት በፊት በመንግስት ድጋፍ ከትግራይ ክልል በየብስ ትራንስፖርት ተጓጉዘው አዲስ አበባ የደረሱት የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር መካከለኛና ከፍተኛ አመራሮች ቀጣይ ዕጣ ፈንታቸውን ለመወሰን ከፌደራሉ መንግስት ምላሽ እየተጠባበቁ ነው።…
ዋዜማ ራዲዮ- የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት አሁን በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት “በሽብርተኝነት” የተፈረጀው ህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ (ህወሀት) የትግራይ ክልልን ያስተዳድር በነበረባቸው ያለፉት ሶስት አስርት ዓመታት “ያለ አግባብ ተወስዶብኝ ነበር”…
ዋዜማ ራዲዮ- ዛሬ (ረቡዕ) ማምሻውን ከዋይት ሐውስ በወጣው የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን መግለጫ የኢትዮጵያን አንድነት ለመጠበቅና ሀገሪቱን ወደመረጋጋት ለመመለስ ሁሉን አሳታፊ የፖለቲካ ምክክር አስፈላጊ መሆኑን አስምረውበታል። በትግራይ የሚደረገው ጦርነት ያስከተለው…
ዋዜማ ራዲዮ- የሕወሓት ስራ አስፈፃሚና የቀድሞው የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ወ/ሮ ኬሪያ ኢብራሂም በሌሎች የሕወሓት መሪዎች ላይ ምስክር ለመሆን “ተስማምተው” ከተከሳሽነት ቢሰናበቱም አሁን በድጋሚ ሃሳባቸውን ቀይረው ምስክር እንደማይሆኑ ተናግረዋል።…
ዋዜማ ራዲዮ- የአሜሪካ የውጪ ጉዳይ ሚንስትር አንቶኒ ቢሊንከን ለመገናኛ ብዙሀን ባሰራጩት መግለጫ በኢትዮጵያና በኤርትራ ባለስልጣናት፣ በወታደራዊና የደህንነት ሹማምንት፣ በአማራ ክልል አስተዳደርና የፀጥታ መዋቅር መሪዎች እንዲሁም በወንጀል የተሳተፉ የሕወሓት መሪዎች ላይ…
[ዋዜማ ራዲዮ]- ቀድሞ በትግራይ ክልል ስር የነበሩና ጦርነቱን ተከትሎ በአማራ ክልል መተዳደር በጀመሩ አካባቢዎች፣ የመንግሥት ሠራተኞች የደሞዝ አከፋፈል በየደረጃው ያሉ ሃላፊዎችን አላስማማም። ከመንግሥት ደሞዝ እየተከፈላቸው ካሉት ሠራተኞች መካከል በሕይወት የሌሉ፣…
ዋዜማ ራዲዮ- የአሜሪካ መንግስት የአፍሪካ ቀንድ ጉዳዮች ልዩ መልዕክተኛ ጄፍሪ ፊልትማን በትግራይ ቀውስና በሌሎች ክፍለ አህጉራዊ ጉዳዮች ላይ ለመምከር ሰኞ ዕለት ወደ ምስራቅ አፍሪካ አምርተዋል። በአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን የተሰየሙት…
ዋዜማ ራዲዮ- በደቡባዊ ትግራይ ኦፍላ ወረዳ አውሸራ በተባል ስፍራ በትናንትናው እለትና ዛሬ ከ80 በላይ የሚሆኑ የሕወሓት ታጣቂዎች በመከላከያ ሰራዊት እና በአማራ ክልል ልዩ ሀይል መገደላቸውን ያገኘነው መረጃ አመለከተ። የሕወሓት ታጣቂዎች…
ወ/ሮ ኬሪያ ኢብራሂም በዋስ ተፈተዋል ዋዜማ ራዲዮ- የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ዛሬ ረፋድ ላይ በፌደራል የመጀመርያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ 2ኛ የጌዜ ቀጠሮ ችሎት ተሰይሞ በእነ አቶ ስበሀት ነጋ…