Tag: War with Tigray

የአሜሪካ መንግስት ልዩ መልዕክተኛ ወደ አዲስ አበባ አቀኑ

ዋዜማ ራዲዮ- የአሜሪካ መንግስት የአፍሪካ ቀንድ ጉዳዮች ልዩ መልዕክተኛ ጄፍሪ ፊልትማን በትግራይ ቀውስና በሌሎች ክፍለ አህጉራዊ ጉዳዮች ላይ ለመምከር ሰኞ ዕለት ወደ ምስራቅ አፍሪካ አምርተዋል። በአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን የተሰየሙት…

በደቡብ ትግራይ በትንሹ 80 ያህል የሕወሓት አማፅያን ተገደሉ

ዋዜማ ራዲዮ- በደቡባዊ ትግራይ ኦፍላ ወረዳ አውሸራ በተባል ስፍራ በትናንትናው እለትና ዛሬ ከ80 በላይ የሚሆኑ የሕወሓት ታጣቂዎች በመከላከያ ሰራዊት እና በአማራ ክልል ልዩ ሀይል መገደላቸውን ያገኘነው መረጃ አመለከተ። የሕወሓት ታጣቂዎች…

“የውጭ ሃይሎች በውስጥ ጉዳያችን ጣልቃ መግባታቸውን ማቆም አለባቸው” የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር

ዋዜማ ራዲዮ- የአማራ ክልል ፕሬዚዳንት ቀን በባህር ዳር በተከበረው የአድዋ ድል በዓል ላይ “የውጭ ሃይሎች በውስጥ ጉዳያችን ጣልቃ መግባታቸውን ማቆም አለባቸው” በማለት ምእራባውያን ያሏቸው አገሮች በቅርቡ የፌደራሉን መከላከያ ሠራዊት እና…

በትግራይ ክልል የጎረቤት ሀገር ሀይሎች ከፍተኛ ውድመት አድርሰዋል ሲል የክልሉ ጊዜያዊ መንግስት አስታወቀ

ዋዜማ ራዲዮ- የትግራል ክልል ጊዜያዊ መንግስት በትግራይ ስለደረሰው ውድመት በዚህ ሳምንት ለተወሰኑ የመገናኛ ብዙሀን መግለጫ ስጥቶ ነበር። ዋዜማ በትግርኛ የተሰጠውን መግለጫ ትርጉምና ጨመቅ እንደሚከተለው አቅርባለች። በትግራይ ክልል በተካሄደው ጦርነት ጦርነቱ…

በማይካድራ ጭፍጨፋ “እጃቸው አለበት” በተባሉ ግለሰቦች ፍርድ ቤት ቀረቡ

ዋዜማ ራዲዮ- በማይካድራ ከተማ ጥቅምት 30 እና ህዳር 1 ቀን 2013 ዓም በተፈፀመው የግድያ ወንጀል በተጠረጠሩ ግለሰቦች ላይ ተጨማሪ 11 ቀን ለምርመራ ተፈቀደ፡፡የፌደራል የመጀመርያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ አንደኛ…

ሕወሓት በሰሜን ዕዝ ላይ ካደረሰው ጥቃት ባሻገር አስመራ ላይ የመንግስት ለውጥ የማድረግ ውጥን ነበረው- ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ

ዋዜማ ራዲዮ- ሕወሓት በሰሜን ዕዝ ላይ ያደረሰው ጥቃት በርካታ ፊልሞች ሊወጣው የሚችል ክስተት እንደነበር ያወሱት የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ቡድኑ አስመራ ላይ የመንግስት ለውጥ የማድረግ ውጥን ነበረው ብለዋል። ፕሬዝዳንት ኢሳያስ…

የይገባኛል ጥያቄ የሚነሳባቸው የወልቃይት ፣ሁመራና ራያ ምርጫ አይካሄድም፤ ሕዝበ ውሳኔስ?

ዋዜማ ራዲዮ- በሕወሓትና በማዕከላዊው መንግስት መካከል ጦርነት ከተካሄደ በኋላ በአማራና በትግራይ ክልል የይገባኛል ጥያቄ የሚነሳባቸው የወልቃይት ፣ሁመራና ራያ አካባቢዎች በአማራ ክልል ሀይሎች መያዛቸው ይታወቃል። በነዚሁ አወዛጋቢ አካባቢዎች የራሱን መንግስታዊ መዋቅር…

አሜሪካ ዜጎቿን ከትግራይ ለማስወጣት የኢትዮጵያን መንግስት ፈቃድ እየጠበቀች ነው

ዋዜማ ራዲዮ- አሜሪካ በትግራይ ውስጥ ያሉ አንድ ሺህ የሚገመቱ ዜጎቿን በአስቸኳይ ልዩ በረራ ከግጭት ቀጠናው ለማውጣት ከመንግስት ፈቃድ እየተጠባበቀች መሆኑን የዲፕሎማቲክ ምንጮች ለዋዜማ ተናግረዋል። በጉዳዩ ላይ የአሜሪካ የውጪ ጉዳይ መስሪያቤት…