Month: August 2021

በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የታዘዙ ቼኮች እንዳይመነዘሩ ታገዱ

ዋዜማ ራዲዮ- በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ሰራተኞ የታዘዙ ቼኮች እንዳይመነዘሩ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለቅርጫፎቹ በደብዳቤ ማሳወቁን ዋዜማ ራዲዮ ካገኘችው የደብዳቤው ቅጂ ተረድታለች። ንግድ ባንክ ትእዛዙን ያስተላለፈው የፌዴራል መንግስት በተናጠል አውጄዋለሁ…

ከሕዳሴ ግድብ የመጀመሪያውን የኤሌክትሪክ ሀይል ለማመንጨት ዝግጅት እየተደረገ ነው

ዋዜማ ራዲዮ – ከሕዳሴ ግድብ የመጀመሪያውን የኤሌክትሪክ ሀይል ለማመንጨት ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ዋዜማ ራዲዮ ለጉዳዩ ቅርበት ካላቸው ምንጮች አረጋግጣለች። እነዚህ ምንጮች እንደነገሩን ሰኔ 12 ቀን 2013 አ.ም ሁለተኛ ዙር የውሀ…

ማዕድናት ለውጭ ገበያ ሲቀርቡ እሴት እንዲጨመርባቸው የሚያስገድደው ህግ መቀየሩ ቅሬታ አስነሳ

ዋዜማ ራዲዮ- እንደ ኦፓል ፣ ሳፋየርና ኤመራልድ አይነት የከበሩ ማዕድናት ለውጭ ገበያ ሲቀርቡ የተወሰነ መጠናቸው እሴት እንዲጨመርበት የሚያስገድደው ህግ መነሳቱን ተከትሎ የማዕድን የገበያ ሰንሰለቱ መዛባት ገጥሞታል። ማዕድናት በማስዋብና ጌጣጌጦችን በመስራት…

ሕንድ በትግራይ የባንክ ሂሳባቸው የተዘጋባቸው ዜጎቿ ገንዘባቸው እንዲለቀቅላቸው ጠየቀች

ዋዜማ ራዲዮ- በትግራይ ክልል የባንክ ሂሳባቸው የተዘጋባቸው ህንዳውያንን ሂሳብ ለማስከፈት በአዲስ አበባ የሚገኘው የህንድ ኤምባሲ ጥያቄ ማቅረቡን ዋዜማ ያገኘችው መረጃ ያመለክታል።። የኢትዮጵያ መንግስት የተናጠል የተኩስ አቁም አውጃለሁ ብሎ ሰኔ 21…

አንድ ዶላር በትይዩ ገበያ በ65 ብር እየተመነዘረ ነው፤ ከባንክ ምንዛሪ ልዩነቱ 20 ብር ደርሷል

በብር ላይ ያለው መተማመን እያሽቆለቆለ ነው ከውጪ የሚላክ ገንዘብ ከባንክ ይልቅ ወደ ትይዩ ገበያ እያመዘነ ነው ዋዜማ ራዲዮ- በኢትዮጵያ የውጭ ምንዛሬ ገበያ በባንኮች እና በትይዪ ገበያ ( በጥቁር ገበያ) መካከል…

ሀጫሉ ሁንዴሳን በመግደል የተከሰሰው ግለሰብ ላይ የእድሜ ልክ ፅኑ እስራት ተፈረደ

ዋዜማ ሬድዮ፡ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የፀረ ሸብር እና በህገመንግስት ላይ የሚፈፀሙ ወንጀሎች ዛሬ ረፋድ ላይ ተሰይሞ ፍርድ መስጠቱን የዋዜማ ሪፖርተር ዘግባለች፡፡ በመዝገቡ ድምፃዊ ሀጫሉ ሁንዴሳን ገድሏል…