ግብፅ የሕዳሴውን ግድብ ድርድር አቋረጠች
ዋዜማ ራዲዮ- የሕዳሴው ግድብ የደረሰበትን ምስቅልቅልና ዘረፋ ተከትሎ ግብፅ ከኢትዮጵያና ሱዳን ጋር ስታደረግ የነበረውን የሞት ሽረት ድርድር አቋርጣለች። በግድቡ ተፅዕኖ ዙሪያ ሲሰሩ የነበሩ ጥናቶችም አስታዋሽ አጥተዋል። ግብጽ እንዲጀመር ስትወተውተው ከነበረው…
ዋዜማ ራዲዮ- የሕዳሴው ግድብ የደረሰበትን ምስቅልቅልና ዘረፋ ተከትሎ ግብፅ ከኢትዮጵያና ሱዳን ጋር ስታደረግ የነበረውን የሞት ሽረት ድርድር አቋርጣለች። በግድቡ ተፅዕኖ ዙሪያ ሲሰሩ የነበሩ ጥናቶችም አስታዋሽ አጥተዋል። ግብጽ እንዲጀመር ስትወተውተው ከነበረው…
ዋዜማ ራዲዮ- የሕዳሴው ግድብ ዋና መሀንዲስ የነበሩት ኢንጂነር ስመኘው በቀለ ባልታወቀ መልኩ ሞተው ከመገኘታቸውን አስቀድሞ በጣልያኑ ተቋራጭ ሳሊኒ እና በመከላከያ ብረታብረትና ኢንጂነሪንግ (ሚቴክ) መካከል የከረረ አለመግባባት እንደነበር ይፋ ሆኗል። ሳሊኒ በሚቴክ…
ዋዜማ ራዲዮ- በቅርብ ወራት የተባባሰውን የአፍሪቃ ቀንድ ፖለቲካዊ ትኩሳት ተከትሎ ሱዳንና ኢትዮጵያ የጋራ ወታደራዊ እንቅስቃሴ ማድረግ መጀመራቸውን የሱዳን ወታደራዊ ምንጮች አስታወቁ። የቀድሞ የሱዳን ከፍተኛ ወታደራዊ ሹም ስሞኑን በአዲስ አበባ ባደረጉት…
ዋዜማ ራዲዮ-በግብፅና በኢትዮጵያ መካከል የተካረረውን የህዳሴው ግድብ ውዝግብ ተከትሎ የግብፅ የፓርላማ አባላት በመጪዎቹ ቀናት በካይሮ ጉብኝት የሚያደርጉት አቶ ሀይለማርያም ደሳለኝ በሀገሪቱ ፓርላማ ተገኝተው ንግግር ለማድረግ የያዙትን ዕቅድ ተቃውመዋል። የግብፅ ዕለታዊ…
ዋዜማ ራዲዮ- በዓባይ ወንዝ ሳቢያ አንዴ ሲከር ሌላ ጊዜ ሲለዝብ የነበረው የኢትዮጵያና የግብፅ ውዝግብ አሁን አዲስ መልክ ይዟል። በተለይ ያለፉትን ስድስት ወራት ግብፅ ያለ የሌለ አማራጮቿን ተጠቅማ ኢትዮጵያን ለማስገደድ ጥረት…
ዋዜማ ራዲዮ- በግብፅና በኢትዮጵያ መካከል ያለው ግንኙነት መሻከሩን ተከትሎ ውስጥ ውስጡን እየተጋተጉ ነው። ኢትዮጵያ ከሳዑዲ ለመወዳጀት መሞከሯ ያስደነገጣት ግብፅ በፊናዋ ከዩጋንዳና ከደቡብ ሱዳን ጋር ስምምነት አደርጋለሁ፣ ወታደራዊ ስፈር በደቡብ ሱዳን…
ዋዜማ ራዲዮ- ግብፅ በኢትዮዽያ ላይ ስጋት በመፍጠር ጫና ለማሳደር አዲስ ስትራቴጂ አውጥታ መንቀሳቀስ ከጀመረች ቢያንስ ስድስት ወራት ተቆጥረዋል። የግብፅ ስትራቴጂ በዋንኝነት በኢትዮዽያ ውስጣዊ ድክመት ላይ የተመሰረተና በስልጣን ላይ ያለውን ስርዓት…
(ዋዜማ ሬዲዮ)- ግብፅ የአባይ ውሀን በተመለከተ ያላትን ጥቅም ለማስጠበቅ ከምታደርገው ወታደራዊና ዲፕሎማሲያዊ ጫና በተጨማሪ የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን እንደ አማራጭ በመጠቀም የኢትዮዽያን ገዥዎች በአምልኮተ-ህግ ለመገደብ ሙከራ ስታደርግ ኖራለች። አሁን ያለውን የአባይ ውዝግብ…
(ዋዜማ ራዲዮ)- ሳዑዲ አረብያ በሱዳን የምታደርገው የግብርና ኢንቨስትመንት በግብጽ የአባይ ወንዝ ድርሻ ይገባኛል ክርክር ላይ ተጨማሪ ስጋት እንደኾነባት ከግብጽ የሚሰሙ ዜናዎች እያመለከቱ ነው። ታላቁ የሕዳሴ ግድብ ተብሎ በሚጠራው የኢትዮጵያ ግድብ…
(ዋዜማ ራዲዮ) የኢትዮዽያ መንግስት የህዳሴ ግድብን ግንባታ መጀመር ተከትሎ ከግብፅ ጋር አለማቀፍ ትኩረትን ወደ ሳበና የተካረረ ውዝግብ መግባታቸው ይታወሳል። ውዝግቡን ለመፍታት የተለያዩ ድርድሮች እየተካሄዱ ነው። ስምምነቶችም ተፈርመዋል። ከሰሞኑ በካርቱም አንድ…