Tag: Nile River

የዋሽንግተኑ የሕዳሴ ግድብ ድርድር ተራዘመ፣ የኢትዮጵያ ተደራዳሪዎች ማስፈራሪያ አዘል ጫና እየተደረገባቸው ነው

ዋዜማ ራዲዮ- ባለፉት ሁለት ቀናት በአሜሪካ ዋሽንግተን በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ውሀ አሞላልና የድርቅ ማካካሻን በሚወስነው መመሪያ ላይ ከስምምነት ለመድረስ ኢትዮጵያ ፣ ግብጽና ሱዳን በውጭ ጉዳይና በውሀ ሚኒስትሮቻቸው እንዲሁም በቴክኒክ…

በዋሽንግተኑ የህዳሴ ግድብ ድርድር አሜሪካና የአለም ባንክ በኢትዮጵያ ላይ ግልጽ ጫና እያሳደሩ ነው

በአባይ ተፋሰስ ሀገራት ተከታታይ ድርቅ ቢከሰት ኢትዮጵያ ከግድቡ የመጀመርያ ሙሌት በላይ ያለውን ውሀ በሙሉ ትልቀቅ እስከማለት ተደርሷል ዋዜማ ራዲዮ- ኢትዮጵያ ; ግብጽና ሱዳን በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የውሀ አሞላልና በተፋሰሱ…

የሕዳሴው ግድብ ድርድር እየተመራበት ያለው መንገድ የኢትዮጵያን ጥቅም እየጎዳ በመሆኑ ሊቆም ይገባል ተባለ

የውሀ መስኖና ኤነርጂ ሚኒስትሩ በጉዳዩ ላይ  ከብሄራዊ የቴክኒክ ኮሚቴ አባላት ጋር መግባባት አቅቷቸው የቴክኒክ ቡድኑ አባላት ላይ ዘለፋ በመሰንዘራቸው ስብሰባው ረግጠው የወጡ ሙያተኞች መኖራቸው ተሰምቷል።      ዛሬም በሱዳን ካርቱም…

የሕዳሴው ግድብ የተርባይኖች ቁጥር እንዲቀነስ ተወሰነ

ዋዜማ ራዲዮ- የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዲዛይን የተሰራው 16 የሀይል ማመንጫ ተርባይኖች እንዲኖሩት ታስቦ መሆኑ የሚታወስ ነው። እነዚህ 16 የሀይል ማመንጫ ተርባይኖች በተለያየ ጊዜ በተሰሩ የጥናት ማሻሻያዎች ከህዳሴው ግድብ የሚያመነጩት…

የዲፕሎማሲ ድጥ!

መንግስትን በሕዳሴው ግድብ ዙሪያ እንዲያማክር የተሰየመው 15 አባላት ያሉት የከፍተኛ ባለሙያዎች ቡድን እስከ ቅርብ ቀናት ድረስ ጠቅላይ ሚንስትሩን አግኝቶ ለማነጋገር አልቻለም ነበር ጠቅላይ ሚንስትር አብይ በብቸኝነት የሚመሩት የሀገሪቱ ዲፕሎማሲ ፈተና…

የሕዳሴው ግድብ የደን ምንጠራ ስራ ለአማራና ቤንሻንጉል ወጣቶች ሊሰጥ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- የህዳሴ ግድብ ውሀ የሚተኛበት ቦታ ላይ ያለው የደን ምንጣሮ ስራ ከብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) ተነጥቆ ለአማራ እና ለቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ወጣቶች ሊሰጥ ነው። ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ…

ሜቴክና ኢንጂነር ስመኘው

ዋዜማ ራዲዮ- ኢንጂነር ስመኘው በቀለ የሕዳሴ ግድብ ስራ አስኪያጅነትን ሙሉ በሙሉ ጠቅለው እንዲይዙ የተደረገው የብረታብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽንን(ሜቴክ) ጥቅም አይጋፉም በሚል ተስፋ ነበር። ኢንጂነር ስመኘው ከህልፈተ ህይወታቸው ጥቂት ቀናት አስቀድሞ ስለሚመሩት ፕሮጀክት…

የሕዳሴው ግድብ ውሀ አሞላል ድርድር ተጠናቀቀ፣ ግብፅ ስምምነቱን አልፈረመችም

ዋዜማ ራዲዮ- ኢትዮጵያ ሱዳንና ግብፅ በሕዳሴው ግድብ ውሀ አሞላል ላይ ሲያደርጉ የነበረውን ውይይት አጠናቀቁ፣ ግብፅ ስነዱን አልፈረመችም። ማክስኞ በአዲስ አበባ ሲደረግ የነበረው በሕዳሴው ግንብ ውሀ አሞላል ላይ ባለሙያዎች ያቀረቡት የቴክኒክ ጥናት…