ጠ/ሚ/ር ዐቢይ የምዕራባውያንን ድጋፍ ለመመለስ እያደረጉት ያለው ጥረት ገና አልሰመረም
የኢትዮጵያና የምዕራባውያን ግንኙነት በተለይም ሀገሪቱ የዕዳ ሽግሽግና ተጨማሪ ብድር ለማግኘት ያላት ዕድል በጄኔቭ እየተካሄደ ባለው የሰብዓዊ መብት ጉባዔ ውሳኔ ይወሰናል። ጉባዔው በሰሜኑ ጦርነት የተፈፀሙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች ምርመራ እንዲቀጥል አልያም…
የኢትዮጵያና የምዕራባውያን ግንኙነት በተለይም ሀገሪቱ የዕዳ ሽግሽግና ተጨማሪ ብድር ለማግኘት ያላት ዕድል በጄኔቭ እየተካሄደ ባለው የሰብዓዊ መብት ጉባዔ ውሳኔ ይወሰናል። ጉባዔው በሰሜኑ ጦርነት የተፈፀሙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች ምርመራ እንዲቀጥል አልያም…
ዋዜማ- የፀጥታ፣ የመልካም አስተዳደርና የውጪ ምንዛሪ ዕጥረት ችግሮች የውጪ ባለሀብቶችን በበቂ ለመሳብ እንቅፋት እንደሆኑበት የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር የ2015 ዓ.ም የስድስት ወራት አቅድ አፈጻጸም ሪፖርትን ጥር 24…
ዋዜማ ራዲዮ- የሰላም አማራጭ ዐቢይ ኮሚቴ፣ ከሕወሃት ጋራ ይደረጋል ተብሎ ለሚጠበቀው የሰላም ድርድር አስፈላጊ ነው ያለውን የመንግሥት አቋምና ፍላጎት የሚያብራራ “የሰላም ሐሳብ ይሁንታ” (ፕሮፖዛል) ማዘጋጀቱን ዛሬ ረቡዕ ነሐሴ 11 ቀን…
ዋዜማ ራዲዮ- የዚምባብዌ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር አምባሳደር ፍሬድሪክ ሻቫ አገራቸው የኢትዮጵያ መንግሥት ከጠየቀ የቀድሞውን የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት ኮሎኔል መንግሥቱ ኃ/ማርያምን አሳልፋ ለመስጠት ፈቃደኛ ልትሆን እንደምትችል ፍንጭ እንደሰጡ ቪኦኤ ዘግቧል። የአገሪቱ ውጭ…
ዲያስፖራው በዘጠኝ ወር 3.8 ቢሊዮን ዶላር በባንክ ልኳል ዋዜማ ራዲዮ- በባለፈው የገና በዓል የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ባቀረቡት “1 ሚሊዮን ዲያስፖራ ወደ አገር ቤት” ጥሪ ወደ ኢትዮጵያ የገቡ ኢትዮጵያዊያን…
ዋዜማ ራዲዮ- የህዘብ ተወካዮች ምክርቤት ግንቦት 9 ቀን 2014 ዓ.ም ባካሄደው 7ኛ መደበኛ ጉባኤ በኢትዮጵያ እና በቱርክ መንግስታት መካከል የተደረጉ ሶስት ወታደራዊ ስምምነቶችን አጸደቀ፡፡ የዋዜማ ሪፖርተር እንደዘገበችው በፓርላማው የጸደቁት ሶስቱ…
ዋዜማ ራዲዮ- ሱዳን የኢትዮጵያን ድንበር ተሻግራ ካደረገችው የመሬት ወረራ በተጨማሪ በኢትዮጵያ ፓርላማ አሸባሪ ተብሎ ለተሰየመው የህወሃት ቡድን መቀመጫ በመሆን እያገለገለች ነው ሲል የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ከሰሰ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚንስትርና የውጭ…
ዋዜማ ራድዮ- ከአንድ ሳምንት በላይ በዩናይትድ ስቴትስ ቆይታ ያደረገው የኢትዮጵያ መንግስት የልዑካን ቡድን ከሰሜኑ ጦርነት ጋር በተያያዘ የተቋረጠው የአበዳሪዎችና የለጋሾች ድጋፍ እንዲቀጥል ብርቱ ተማፅኖ ማቅረቡን ዋዜማ ለጉዳዩ ጋር ቅርብ ከሆኑ…
ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ መንግስት በበርካታ ሀገራት ያሉ ኤምባሲዎችና ቆንስላ ፅህፈት ቤቶች የሚሰሩ ሰራተኞች ወደ ሀገር ቤት እንዲመለሱ ማዘዙን ዋዜማ ከተለያዩ ምንጮች አረጋግጣላች። ባለፉት ቀናት ከአራት መቶ በላይ ደብዳቤዎች ተፅፈው በተለያዩ…
ከኤርትራ ጋር የተጀመረው አዲስ ወዳጅነት ዘላቂ የሀገር ጥቅምን ታሳቢ ያደረገና ከመሪዎቹ መልካም ፈቃድ ይልቅ በህግና በተቋማት የታገዘ መሆን አለበት ብለው ያምናሉ። ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ለአፍሪቃ ቀንድ የሚተርፍ አዲስ የለውጥ…