የውጪ ባለሀብቶች ቡና ፣ ጫት እና ሌሎች ምርቶችን ለውጪ ገበያ እንዲያቀርቡ የሚፈቅድ መመሪያ ተዘጋጀ
ዋዜማ- መንግስት ለበርካታ አመታት የሀገር ውስጥ ባለሀብቶች ብቻ እንዲሳተፉበት ተከልሎ የቆየው ቡናን ፣ ጫትን ፣ የቁም እንስሳትን እና ቆዳና ሌጦን ለውጭ ገበያ የመላክ ስራ ለውጭ ባለሀብቶች የሚፈቅድ መመሪያ ማዘጋጀቱን ዋዜማ…
ዋዜማ- መንግስት ለበርካታ አመታት የሀገር ውስጥ ባለሀብቶች ብቻ እንዲሳተፉበት ተከልሎ የቆየው ቡናን ፣ ጫትን ፣ የቁም እንስሳትን እና ቆዳና ሌጦን ለውጭ ገበያ የመላክ ስራ ለውጭ ባለሀብቶች የሚፈቅድ መመሪያ ማዘጋጀቱን ዋዜማ…
ዋዜማ- ኢትዮጵያ በፈረንጆቹ 2014 ከአለም ገበያ በዩሮ ቦንድ የተበደረችው የአንድ ቢሊየን ዩሮ የዋናው እዳ መክፈያ ጊዜው ሊደርስ ጥቂት ወራት በቀሩት በዚህ ጊዜ ; የመክፈያ ጊዜው ይራዘምልኝ ብላ ስለመጠየቋ ከገንዘብ ሚኒስቴር…
ዋዜማ- በሰሜን ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉት ግዙፍ የጤና ተቋማት አንዱ የሆነው ዓይደር ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለኹለት ዓመት ከዘለቀው የሰሜን ጦርነት በኋላም ከገጠመው ከፍተኛ ችግር ማገገም ተስኖታል። በተለይም፣ የመድኅኒት እና የህክምና ቁሳቁስ ከፍተኛ…
ዋዜማ- የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን፣ ተገልጋዮቹ በአንድ የባንክ ፍቃድ ከአንድ ጊዜ በላይ ምርት ወደ አገር ቤት እንዳያስገቡም ሆነ ወደ ውጪ እንዳይልኩ ትእዛዝ ማስተላለፉን ይመለከታቸዋል ላላቸው አካላት ከጻፈው ደብዳቤ ዋዜማ መገንዘብ…
ዋዜማ ራዲዮ- በተለያዩ የሃገሪቱ ክፍሎች እየታየ ያለው አጠቃላይ የነዳጅ እጥረት ወደ አዲስ አበባ ቦሌ ኢንተርናሽናል አየር ማረፊያ የሚመጡትን በረራዎችም እንዳያስተጓጉል የሰጋው መንግስት አንዳንድ እርምጃዎችን መውሰድ መጀመሩን ዋዜማ ከተለያዩ ምንጮች ተረድታለች። …
ምክር ቤቱ ጊዜያዊ ሰብሳቢ ከሀላፊነታቸው ለቀዋል ዋዜማ ራዲዮ- በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ(ዶ/ር) መንግስትን በቁልፍ የኢኮኖሚ ጉዳዮች በምክርና በሙያ እንዲያግዝ የተቋቋመው ገለልተኛ ምክር ቤት በውስጡ በተፈጠረ አለመግባባት እስካሁን ወደ ስራ መግባት…
ዋዜማ ራዲዮ- በሀገሪቱ ያሉ የንግድ ባንኮች ያለባቸው የውጭ ምንዛሬ እጥረት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ በመምጣቱ ሳብያ ወደተለያዩ ሀገራት ለሚጓዙ መንገደኞች የሚሸጡት የውጭ ምንዛሬንም ማቅረብ የማይችሉበት ደረጃ ላይ መድረሳቸውን ዋዜማ ራዲዮ…
በሀገሪቱ ግዙፍ ከሚባሉት የግንባታ ተቋራጭ ድርጅቶች አንዱ የሆነው ተክለብርሀን አምባዬ ኮንስትራክሽን በግንባታ ዘርፍ መቀዛቀዝና ከፍ ባለ የታክስ ዕዳ ክፍያ ሳቢያ ወደ ቀውስ ገብቷል። ሰራተኞች ለስድስት ወራት ያህል ደሞዝ አልተከፈላቸውም። ዋዜማ…
ዋዜማ ራዲዮ – የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ በአዲሱ ገዥ ዶክተር ይናገር ደሴ መመራት ከጀመረ በሁዋላ የፋይናንሱ ዘርፍ ላይ በርካታ ማሻሻያዎችን እያደረገ ነው።ዋዜማ ራዲዮ ከሳምንታት በፊት እንደዘገበችው ብሄራዊ ባንኩ ለተበዳሪዎች የብድር መክፈያ…
ዋዜማ ራዲዮ- ከአምስት አመት በፊት ኢትዮጵያ የገዛቻቸውን ሰባት የደረቅ ጭነትና ሁለት የነዳጅ ጫኝ መርከቦች ሰባት ቢሊየን ብር ያህል ወጥቶባቸዋል። ገንዘቡ በዋናነት ከቻይና የተገኘ ብርድ ነው። አሁን መርከቦቹ ሰርተው ዕዳቸውን መክፈል የሚችሉ…