Tag: Ethiopian Economy

ብሄራዊ ባንክ ለመንግስት ቀጥታ ብድር እንዳይሰጥ የሚከለክል ረቂቅ አዋጅ ለፓርላማ ቀረበ

ዋዜማ- ባለፉት ዓመታት በመቶ ቢሊየን የሚቆጠር ገንዘብ ከብሄራዊ ባንክ የወሰደው መንግስት ከዚህ በኋላ እንደፈለገ የሚበደርበትን አሰራር የሚከለክል አዲስ ረቂቅ አዋጅ ለተወካዮች ምክር ቤት ቀረበ። ዋዜማ የተመለከተችው ረቂቅ አዋጅ እንዳሰፈረው መንግስት…

ለንግድ ባንክ ያልተከፈለ 900 ቢሊየን ብር እዳን የገንዘብ ሚኒስቴር እንዲወርስ ተወሰነ

ዋዜማ- ላለፉት በርካታ አመታት የመንግስት የልማት ድርጅቶች ከመንግስታዊው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተበድረው ያልከፈሉት 900 ቢሊየን የሚሆን ብርን የገንዘብ ሚኒስቴር እንዲወርስ መወሰኑን ዋዜማ ከሁነኛ ምንጮቿ ሰምታለች። ውሳኔውም የሚኒስትሮች ምክር ቤት በሰኔ…

የባንክ ተበዳሪ ነዎት? ወይም ለመበደር አስበዋል? እነዚህ አዲስ መመሪያዎች ይመለከትዎታል

ዋዜማ- የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ የሀገሪቱን የባንኮች ከቀውስ ይታደጋል፣ መረጋጋትም ያሰፍናል ያላቸውን አምስት አዳዲስ መመሪያዎች ይፋ አድርጓል። መመሪያዎቹ ከዚህ ቀደም የተወሰዱ ብድሮችንም ሆነ አዲስ የሚሰጡ ብድሮች ላይ ገደብ እና ተጨማሪ ተጠያቂነትን…

ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ተማሪዎቻቸውን ለመመገብ ተቸግረዋል

ዋዜማ- በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች ያሉ ዩንቨርስቲዎች መንግስት በመደበው በቀን 22 ብር በጀት ተማሪዎችን በቀን ሦስት ጊዜ ለመመገብ መመገብ እንደተቸገሩና ተማሪዎች ለረሀብ የሚጋለጡበት ዕድል እየተቃረበ መምጣቱን ዋዜማ ካሰባሰበችው መረጃ ተረድታለች። የጎንደር…

የጅምላ እና ችርቻሮ ንግድ ስራ ለውጭ ባለሀብቶች ክፍት ሊደረግ ነው

ዋዜማ- በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ታሪክ ከአምስት አስርት ዓመታት በኋላ የውጭ ባለሀብቶች በሀገር ውስጥ የጅምላ እና የችርቻሮ ንግድ ላይ እንዲሰማሩ የሚፈቅድ የህግ ማእቀፍ ተጠናቆ ተግባራዊ ሊደረግ መሆኑን ዋዜማ ከተለያዩ ምንጮች ስምታለች። ለኢትዮጵያ…

የውጪ ባለሀብቶች ቡና ፣ ጫት እና ሌሎች ምርቶችን ለውጪ ገበያ እንዲያቀርቡ የሚፈቅድ መመሪያ ተዘጋጀ

ዋዜማ- መንግስት ለበርካታ አመታት የሀገር ውስጥ ባለሀብቶች ብቻ እንዲሳተፉበት ተከልሎ የቆየው ቡናን ፣ ጫትን ፣ የቁም እንስሳትን እና ቆዳና ሌጦን ለውጭ ገበያ የመላክ ስራ ለውጭ ባለሀብቶች የሚፈቅድ መመሪያ ማዘጋጀቱን ዋዜማ…

ኢትዮጵያ 33 ሚሊየን ዩሮ ወለድ ዕዳዋን  መክፈል አለመክፈሏ በዚህ ሳምንት ይለይለታል

ዋዜማ- ኢትዮጵያ በፈረንጆቹ 2014 ከአለም ገበያ በዩሮ ቦንድ የተበደረችው የአንድ ቢሊየን ዩሮ የዋናው እዳ መክፈያ ጊዜው ሊደርስ ጥቂት ወራት በቀሩት በዚህ ጊዜ ; የመክፈያ ጊዜው ይራዘምልኝ ብላ ስለመጠየቋ ከገንዘብ ሚኒስቴር…

አይደር ሆስፒታል ማገገም ከብዶታል

ዋዜማ- በሰሜን ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉት ግዙፍ የጤና ተቋማት አንዱ የሆነው ዓይደር ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለኹለት ዓመት ከዘለቀው የሰሜን ጦርነት በኋላም ከገጠመው ከፍተኛ ችግር ማገገም ተስኖታል። በተለይም፣ የመድኅኒት እና የህክምና ቁሳቁስ ከፍተኛ…

በአንድ የባንክ ፍቃድ ከአንድ ጊዜ በላይ ምርት ማስመጣትም ሆነ መላክ ተከለከለ

   ዋዜማ- የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን፣ ተገልጋዮቹ በአንድ የባንክ ፍቃድ ከአንድ ጊዜ በላይ ምርት ወደ አገር ቤት እንዳያስገቡም ሆነ ወደ ውጪ እንዳይልኩ ትእዛዝ ማስተላለፉን ይመለከታቸዋል ላላቸው አካላት ከጻፈው ደብዳቤ ዋዜማ መገንዘብ…

በቦሌ አየር ማረፊያ ለአውሮፕላኖች የሚቀርበው ነዳጅ እጥረት አጋጥሟል፣ መንግስት አየር መንገዶች ሌላ ሀገር ነዳጅ እንዲቀዱ እያሳሰበ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- በተለያዩ የሃገሪቱ ክፍሎች እየታየ ያለው አጠቃላይ የነዳጅ እጥረት ወደ አዲስ አበባ ቦሌ ኢንተርናሽናል አየር ማረፊያ የሚመጡትን በረራዎችም እንዳያስተጓጉል የሰጋው መንግስት አንዳንድ እርምጃዎችን መውሰድ መጀመሩን ዋዜማ ከተለያዩ ምንጮች ተረድታለች። …