የአዲስ አበባ ጉዳይ በሌሎች አጀንዳዎች ላይ የሚካሄደውን ምክክር ጥላ አጥሎበታል
ዋዜማ- ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ በ25ኛ ቀን ውሎው በሥራ ቡድን ደረጃ የቀረቡ ምክረ ሀሳቦች ላይ መመካከር ጀምሯል። ሀሙስ ሐምሌ 30 ቀን፣ 2018 ዓ.ም ለሥራ ቡድን ጉባኤዎች የቀረቡ የስልታዊ ቡድን ምክረ ሀሳቦችን…
ዋዜማ- ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ በ25ኛ ቀን ውሎው በሥራ ቡድን ደረጃ የቀረቡ ምክረ ሀሳቦች ላይ መመካከር ጀምሯል። ሀሙስ ሐምሌ 30 ቀን፣ 2018 ዓ.ም ለሥራ ቡድን ጉባኤዎች የቀረቡ የስልታዊ ቡድን ምክረ ሀሳቦችን…
የኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ አመራሮችን ጨምሮ ከተማዋ የኦሮሚያ ክልል ዋና ከተማ እና መቀመጫ ትሁን የሚለውን ምክረ ሀሳብ ያቀረቡ ተመካካሪዎች ደግሞ፤ ምክረ ሀሳቡ በሥራ ቡድን ደረጃ ውሳኔ እንዲተላለፍበት ጠይቀዋል። ዋዜማ- በሀገራዊ ምክክር…
ዋዜማ- አዲስ ስታንዳርድ የብየነ መረብ ሚዲያ ባለፉት ቀናት ዋና አዘጋጁ ታግቶ ተወሰዶ እንደነበር ፤ ቢሮው በፀጥታ ሀይሎች መበርበሩንና ንብረቶቹ መወሰዳቸውን እንዲሁም ለአስራ ስድስት ዓመታት ከተከራየው ቢሮ እንዲለቅ እየተገደደ መሆኑን አስታወቀ።…
ዋዜማ- ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ በ22ኛው ቀን ውሎው በስልታዊ ቡድን ደረጃ ሲካሄድ የቆየውን ምክክር አጠናቋል። ይህ የምክክር ሂደት ባለፈው ሳምንት እንዲጠናቀቅ ዕቅድ ተይዞለት የነበረ ቢሆንም፤ በተለያዩ የሥራ ቡድኖች ሲካሄዱ የነበሩ የምክክር…
ዋዜማ- በሀገራዊ የምክክር ጉባኤ 20ኛ ቀን ውሎ ሐምሌ 27 ቀን 2018 ዓ.ም ይጀመራል ተብሎ የነበረው የርዕሰ ጉዳይ ተመካካሪ ቡድን ምክክር ሳይጀመር ቀርቷል። የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ፤ ሐምሌ…
ዋዜማ- በሱዳን አዋሳኝ አካባቢ በሕወሓት ሀይሎችና በመከላከያ ሰራዊት መካከል ዛሬ ማለዳ ላይ ውጊያ መቀስቀሱንና እስከ ቀን ዘጠኝ ሰዓት ገደማ ተኩስ እንደነበረ እማኞች ነግረውናል። ዛሬ ቅዳሜ ሐምሌ 25፣ 2018፣ ዓ፣ም ከንጋቱ…
ዋዜማ- በሀገራዊ የምክክር ጉባኤ 17ኛ ቀን ውሎ የክልል ተወካዮች ጉባኤ አባላት ተመርጠዋል። ጉባኤው በርዕሰ ጉዳይ ተመካካሪ ቡድን የተዘጋጁ ውሳኔዎች ወደሚቀጥለው ምዕራፍ ከማለፋቸው በፊት የምክረ ሀሳቦችን ተቀባይነት የማረጋገጥ ስልጣን የተሰጠው መሆኑን…
ዋዜማ- አስገዳጅ ወታደራዊ ምልመላን በመስጋት ወደትግራይ ክልል መመለስ ያልቻሉ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ክረምቱን በግቢው ውስጥ ለማሳለፍ ፍቃድ ማግኘታቸውን ዋዜማ ሰምታለች፡፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የቆዩ የትግራይ ተወላጅ ተማሪዎች፣…
ዋዜማ- በሀገራዊ የምክክር ጉባኤ 15ኛ ቀን ውሎ “ስልታዊ” ቡድኖች በተጠናቀሩ ምክረ ሀሳቦች ዙሪያ ተመካክረዋል። በንዑስ ቡድን ደረጃ የተዘጋጁ የምክረ ሀሳብ ቃለ ጉባኤዎች ተጠናቅረው ወደ ስልታዊ ቡድን እንዲያድጉ የተደረገ ሲሆን፤ የስልታዊ…
ዋዜማ- በሀገራዊ የምክክር ጉባኤ 14ኛ ቀን ውሎ “ስልታዊ” ቡድኖች የአጀንዳ ምክረ ሀሳባቸውን ሲያደራጁ ውለዋል። በአንድ “ስልታዊ” ቡድን የተሰባሰቡ አምስት “ንዑስ” ቡድኖችን የወከሉ 25 “ተመካካሪዎች” የስልታዊ ቡድኑን ምክረ ሀሳብ እንዲያደራጁ ኃላፊነት…