Tag: ETHIOPIA

ኢትዮጵያ ከገዛቻቸው ስድስት የካንሰር የጨረር ህክምና መስጫ መሳሪያዎች አራቱ ያለፉትን 5 ዓመታት ስራ መጀመር አልቻሉም

ዋዜማ- እያንዳንዳቸው አንድ መቶ ሚሊየን ብር የወጣባቸው ስድስት የካንሰር የጨረር ህክምና መሳሪያዎች መካከል አራቱ ያለፉትን አምስት ዓመታት ያለ አገልግሎት መጋዘን ተቆልፎባቸው ይገኛሉ።  የካንሰር ሕሙማን የጨረር ሕክምና ለማግኘት ከአንድ ዓመት በላይ…

 የማዕከላዊ ስታስቲክስ አገልግሎት አራት ከፍተኛ የስራ መሪዎች ከኀላፊነታቸው ተነሱ

ዋዜማ – የማዕከላዊ ስታስቲክስ አገልግሎት ቀድሞ ኤጀንሲ የነበረው ተቋም ዋና ዳይሬክተርና ሶስት ምክትል ዋና ዳይሬክተሮች ከኀላፊነታቸው መነሳታቸውን ዋዜማ ለጉዳዩ ቅርብ ከሆኑ ምንጮች ስምታለች።  የመስሪያቤቱ ዋና ዳይሬክተር ቢራቱ ይገዙ አስቀድሞ ከሀላፊነታቸው…

በአዲስ አበባ በቅርስነት የተመዘገቡ 316 ህንፃዎችን ከመፍረስ ለማዳን እንደተቸገረ የቅርስ ጥበቃ ባለስልጣን አስታወቀ

ዋዜማ- ቅርሶችን ለመጠበቅና ለመንከባከብ ህጋዊ ስልጣን ቢሰጠውም በአዲስ አበባ ያሉ ታሪካዊ ህንፃዎችን በልማት ሰበብ እንዳይፈርሱ ለመከላከል ከሌሎች መንግስታዊ አካላት በቂ ትብብር እንዳልተደረገለት የቅርስ ጥበቃ ባለስልጣን ለዋዜማ ተናግሯል።  የፌደራል ቅርስ ጥበቃ…

በደቡብ ክልል ለሚደረገው ሕዝበ ውሳኔ ምርጫ ቦርድ ተዘጋጅቷል?

ዋዜማ -በደቡብ ክልል ስር የሚገኙ 6 ወረዳዎች በኢትዮጵያ አስራ ሁለተኛ ክልል ለመሆን ላቀረቡት ጥያቄ  ህዝበ ውሳኔ ያደርጋሉ፡፡ ይህን ለማስፈፀምም 541 ሚሊየን ብር ያስፈልገኛል ሲል የኢትዮጰያ ምርጫ ቦርድ መንግስትን ጠይቋል፡፡ መንግስት…

ከሁለት ነጥብ ሦስት ሚሊዮን የመንግስት ሠራተኞች ሀብታቸውን ያሳወቁት 70 ሺህዎቹ ብቻ ናቸው

የሀብት ምዝገባ ቀነ ገደቡ በዚህ ሳምንት አብቅቷል ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ መንግስት ሙስናንና ምዝበራን ለመከላከል ሁሉም የመንግስት ሰራተኞች ሀብታቸውን እንዲያስመዘግቡ ያሰቀመጠው ቀነ ገደብ በዚህ ሳምንት ሰኔ15 ቀን 2014 ዓም ተጠናቋል። ይመዘገባሉ…

ሁሉም የሚኒስቴር መስሪያ ቤት ሰራተኞች በአንድ ወር ጊዜ ሐብታቸውን እንዲያስመዘግቡ ይጠበቃል

ዋዜማ ራዲዮ- የጸረ-ሙስና ኮሚሽን መስሪያ ቤት በ2006ዓ.ም ጀምሮት የነበረውን የመንግስት ሰራተኞችና ባለስልጣናትን የሐብት ምዝገባ ወደ ብየነ መረብ ስርዓት  ቀየረ፣ ዛሬ የካቲት 11፤ 2014 አዲሱን ቴክኖሎጂ ይፋ እንደሚያደርግ ይጠበቃል፡፡ በህንዱ ሲ.ኤስ.ኤም…

የዚህ ዓመት ዋና ዋና የመንግስት የልማት ዕቅዶች ፈተና ይጠብቃቸዋል። ዕቅዶቹ ምን ምን ናቸው?

ዋዜማ ራዲዮ- በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል የተጋጋመው ጦርነት እያስከተለ ያለው የኢኮኖሚ ጫና ምልክቶቹ እዚህም እዚያም መታየት ጀምረዋል። ከጦርነቱ ጋር ተያይዞ ለጋሾች ድጋፍ ማቋረጥ ጀምረዋል። አሜሪካ ለሀገራችን የሰጠችውን የቀረጥ ነፃ መብት ለመሰረዝ…

ከአዲስ መንግስት ምስረታ ማግስት “የብሄራዊ መግባባት” ድርድር ይጀመራል

ዋዜማ ራዲዮ- ገዥው ፓርቲ ብልፅግና ለድርጅቱ አመራሮች ባሰራጨውና ውይይት ባደረገበት ሰነድ ላይ እንዳመለከተው ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አሕመድ አዲስ መንግስት ካቋቋሙ በኋላ በቁልፍ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ከተለያዩ የፖለቲካ ኀይሎች ጋር ድርድርና…