Tag: ETHIOPIA

ኢትዮጵያና ኤርትራ የበሰላም ስምምነቱ አፈፃፀም ላይ አልተግባቡም

በኢትዮጵያና የኤርትራ መካከል የሰላም ስምምነት ከተፈረመ ከአስር ወራት በኋላ ስምምነቱን ወደ ተግባር ለመቀየር ፈታኝ ሆኗል። የሁለቱ ሀገራት ተደራዳሪዎች በድብቅ እስከመገናኘት ደርሰዋል። በኤርትራ ያለውን ውስጣዊ ቀውስ ተከትሎ ድንበሩ ሙሉ በሙሉ የተዘጋ…

ኤርትራ ከኢትዮጵያ ለቀረበላት የትብብር ሰነድ (ወደብን ጨምሮ) ምላሽ ሳትሰጥ አምስት ወራት ሞላት

የኢትዮጵያ መንግስት የወደብ አጠቃቀምን ጨምሮ ሌሎች የሁለትዮሽ የትብብር ሰነዶችን ለኤርትራ መንግስት ቢልክም ለወራት ከአስመራ ምላሽ አልተገኘም። ዋዜማ ራዲዮ- ባለፈው አመት የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ “ኢትዮጵያ ከኤርትራ ጋር ዘላቂ ሰላም እንዲኖራት…

የዩናይትድ ስቴትስና የሲውዲን ባለስልጣናት ወደ አዲስ አበባ እያመሩ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- የዩናይትድስቴትስ የውጪ ጉዳይ መስሪያቤት የአፍሪቃ ጉዳዮች ረዳት ሀላፊ ቲቦር ናጊ እና የሲውዲን የልማት ትብብር (SIDA)  ዳይሬክተር ካሪን ዩምቲን በኢትዮጵያ የስራ ጉብኝት ለማድረግ ወደ አዲስ አበባ ያመራሉ። የአሜሪካው ቲቦር…

ፌሽታ የጋረደው የድንበር ማካለል ጉዳይ!

ዋዜማ ራዲዮ- ኢትዮጵያና ኤርትራ ስላም አውርደው የህዝብ ለህዝብ ግንኙነቱ ተጀምሯል። መሪዎችም ጉብኝት አድርገዋል። የንግድ ልዑካንም መነጋገር ጀምሯል። የዓስብ ወደብን ለመጠቀም ዝግጅት ተጀምሯል። በዚህ ሁሉ መሀል ግን የድንበሩ ጉዳይ እንዴት እልባት…

እስክንድር ከአመታት በኋላ የፕሬስ ነፃነት ቀንን አከበረ፣ ከሀገሩ ውጪ!

(ዋዜማ ራዲዮ) ዛሬ ሐሙስ ሚያዝያ 25/2010 (ሜይ 3/2018) በመላው ዓለም የፕሬስ ነጻነት ቀን ተከብሯል፡፡ ናይሮቢ ዌስትላንድ አካባቢ በሚገኘው የ“አምነስቲ ኢንተርናሽናል ኬንያ” ቢሮ በተካሄደ ፕሮግራም በክብር እንግድነት የተጋበዘው ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ፤…

ሕግ የማያውቀው መንግሥታዊ ሽልማት፣ ብሔራዊ ባንክ የማያውቀው ብር ነው

መስፍን ነጋሽ- ዋዜማ ራዲዮ ጠ/ሚ አብይ አህመድ ለቀድሞው ጠ/ሚ ኀማደ “ከፍተኛ የክብር ዲፕሎማ” እና ለወ/ሮ ሮማን ደግሞ “የእውቅና የምስክር ወረቀት” መስጠታቸውን አየን፣ ሰማን። ወደዝርዝሩ ሳንገባ፣ አንድ የአገር መሪ ተሰናባቹን በክብር…

ሜቴክ ለደን መመንጠሪያ የተከፈለው 2 ቢሊዮን ብር ጠፍቶበታል

ክስተቱ የቀድሞ የህወሓት ታጋዮችን አስቆጥቷል ዋዜማ ራዲዮ- የብረታ ብረት ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የሕዳሴው ግድቡ ዉሀ የሚተኛበትን ሰፊ ቦታ ከደን ነጻ እንዲያደርግ 2 ቢሊዮን ብር ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኮርፖሬሽን የተሰጠው ከዓመታት በፊት ነበር፡፡…

ብሄራዊ የፀጥታና ደህንነት ምክር ቤት አዳዲስ ዕቅዶች አወጣ

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ  ብሄራዊ የፀጥታና ደህንነት ምክር ቤት በተሸኘው ሳምንት መጨረሻ በደረገው ስብሰባ የሀገሪቱ የፀጥታ ሁኔታ መሻሻል ባለማሳየቱ መንግስት ፖለቲካዊ መፍትሄ ጭምር እንዲፈልግ ከፀጥታ አካላት መጠየቁ ተሰማ። ጠቅላይ ሚንስትር ሀይለማርያም…