Month: December 2022

በሀገርቤት የተሰራው የኮቪድ መመርመሪያ መሳሪያ  ለምን ገበያ ላይ አልዋለም?

በቻይና ከተሰራውና በዓለም የጤና ድርጅት ተቀባይነት ካለው መሳሪያ ጋር ተመሳሳይ ቢሆንም ወደ ገበያ እንዳይወጣ ተደርጎ ቆይቷል። ዋዜማ – በአርማወር ሐንሰን የምርምር ኢንስቲትዩትና በአሜሪካው ኦሪገን ሄልዝ ኤንድ ሳይንስ ዩኒቨርሲቲ ትብብር የተሠራው…

በአዲስ አበባ ከተማ ባለቤት አልባ ውሾችን ቁጥር ለመቀነስ የማምከን ስራ ሊጀመር ነው

ዋዜማ -በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር እየጨመረ የመጣውን የባለቤት አልባ ውሾች ቁጠር ለመቀነስ ሴት ውሾችን እንዳይወልዱ የማምከን ስራ ሊጀምር መሆኑን የከተማው አርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በከተማ አስተዳደሩ ይኖራሉ…

የፌደራሉ መንግስት በአዲስ አበባ ያለ ነዋሪዎች ይሁንታ የኦሮምያን  ባንዲራ ለማውለብለብና መዝሙር ለማዘመር የሚደረገው ግፊት እንዲቆም አዘዘ

ዋዜማ- የፌደራል መንግስት  በአዲስ አበባ በሚገኙ ትምህርት ቤቶች የኦሮምያ ክልል ባንዲራ እንዲሰቀልና መዝሙር እንዲዘመር እየተደረገ ያለው ግጭት ቀስቃሽ እንቅስቃሴ እንዲቆም መመሪያ መሰጠቱን ዋዜማ ሬድዮ ለጉዳዩ ቅርበት ካላቸው ከፍተኛ የፌዴራል መንግስ…

የወለኔ አርሶ አደሮች ህብረት ፓርቲ በአስቸኳይ አዋጁ ምክንያት መስተጓጎል ገጠመው

ዋዜማ –  የወለኔ አርሶ አደሮች ህብረት ፓርቲ (ወአህፓ) ‘ን በመመስረት ከምርጫ ቦርድ ህጋዊ እውቅና የማግኘት ሂደት ላይ እንደሚገኙ የጠቆሙት የፓርቲው አባላት ” ይሁንና ፓርቲው እንዳይመሰረት የተለያዩ ችግሮች እያጋጠሙን ነው ”…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ማናቸውንም የቋሚ ንብረት የባለቤትነት ዝውውር አገደ

ዋዜማ- የአዲስ አበባ አስተዳድር በከተማዋ የሚደረጉ ማናቸውንም የቋሚ ንብረት ባለቤትነት ዝውውር ከሕዳር 29 ቀን 2015 ዓም ጀምሮ ማገዱን ማስታወቁን ዋዜማ ተመልክታለች። በመስተዳድሩ የከንቲባ ፅህፈት ቤት የካቢኔ ጉዳዮች ዘርፍ ሐላፊ ቢንያም…

ኢትዮጵያ ከገዛቻቸው ስድስት የካንሰር የጨረር ህክምና መስጫ መሳሪያዎች አራቱ ያለፉትን 5 ዓመታት ስራ መጀመር አልቻሉም

ዋዜማ- እያንዳንዳቸው አንድ መቶ ሚሊየን ብር የወጣባቸው ስድስት የካንሰር የጨረር ህክምና መሳሪያዎች መካከል አራቱ ያለፉትን አምስት ዓመታት ያለ አገልግሎት መጋዘን ተቆልፎባቸው ይገኛሉ።  የካንሰር ሕሙማን የጨረር ሕክምና ለማግኘት ከአንድ ዓመት በላይ…