Tag: Ethiopia Economy

ትውልደ ኢትዮጵያውያን በባንክና ኢንሹራንስ ዘርፍ እንዲሰማሩ ሊፈቀድ ነው

በሀገሪቱ የፋይናንስ ዘርፍ ጉልህ የተባለ አዲስ የፖሊሲ ማሻሻያ ከሰሞኑ ይደረጋል። ቀድሞ በባንክና ኢንሹራንስ ዘርፍ እንዳይሳተፉ ተከልክለው የነበሩ ትውልደ ኢትዮጵያውያን አሁን በዘርፉ እንዲሳተፉ የሚያስችል የህግ ማሻሻያ እየተደረገ ነው።  ዋዜማ ራዲዮ ለጉዳዩ…

ቤትን በተሸከርካሪ መለዋወጥ በአዲስ አበባ አዲስ የንግድ ፋሽን እየሆነ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- ከቅርብ ግዜ ወዲህ በአዲስ አበባ የመኖሪያ ቤት ሽያጭ መቀዛቀዙን ተከትሎ አዳዲስ ስልቶች እየታዩ መምጣታቸውን ታዝበናል፡፡ በተለይም የመኖሪያ ቤትን በተሸከርካሪ እንቀይራለን የሚሉ የሽያጭ አማራጮችም በስፋት እየተስዋሉ መምጣታቸውን ዋዜማ ተመልክታለች…

“አለ በጅምላ” እንደምን ወደ ውድቀት ሊያመራ ቻለ?

ዋዜማ ራዲዮ- ከአራት አመት በፊት መንግስት ሸቀጥ በተመጣጣኝ ዋጋ ለህብረተሰቡ ለማቅረብ ያቋቋመው “አለ በጅምላ”  የተባለ የንግድ ተቋም ራሱ በዕዳ ተዘፍቆ በቀውስ ላይ ይገኛል። 36 መደብሮችን ለመክፈት አቅዶ እስካሁን መክፈት የቻለው…

አዲስ የቴሌኮም አዋጅ ሊወጣ ነው

ዋዜማ ራዲዮ-መንግስት የተመረጡ የመንግስት ይዞታ ስር የነበሩ ድርጅቶችን በከፊል ለውጪ ኩባንያዎች ለመሸጥ መወሰኑን ከወራት በፊት አስታውቆ ነበር። ይህን ሂደት ለማቀላጠፍ የተሻሻለ የቴሌኮም አገልግሎት አዋጅ አስፈልጓል። አዲሱ አዋጅ የቴሌኮም ተቆጣጣሪ ኤጀንሲ…

ብሄራዊ ባንክ አዲስ የብድር መመሪያ አወጣ፣ ለሁሉም የንግድ ባንኮች ተልኳል

ዋዜማ ራዲዮ- ብሄራዊ ባንክ ንግድ ባንኮች  የብድራቸው 20 በመቶ የረጅም ጊዜ ብድር እንዲሆን የሚያዝና ለተበዳሪዎች እፎይታን የሚሰጥ አዲስ መመሪያ አወጣ። ዋዜማ ዝግጅት ክፍል የደረሰው አዲሱ መመሪያ የግል ንግድ ባንኮች ባበደሩ…

አይካ አዲስ በቢሊየን ከሚቆጠር ብድርና ኪሳራ ጋር ወደ ውድቀት እያመራ ነው

ድርጅቱ ከልማት ባንክ የወሰደውን 2.3 ቢሊየን ብር ዕዳ መክፈል አልቻለም በኢትዮጵያ ከስሪያለሁ ቢልም በቡርኪና ፋሶ ግዙፍ ፋብሪካ መገንባት ጀምሯል ዋዜማ ራዲዮ- ኢትዮጵያ ሲገባ በጨርቃጨርቅ ዘርፍ በስራ እድል : በውጭ ምንዛሬ…

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የተበላሸ የብድር መጠን 51.6 በመቶ (20 ቢሊየን ብር) ደረሰ

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከሁለት ወራት በፊት የተሸከመው 40 በመቶ የተበላሽ የብድር መጠን አሁን 51.6 በመቶ (20ቢሊያን ብር) መድረሱን ዋዜማ ከባንኩ ምንጮች ያገኘችው መረጃ ያመለክታል። የባንኩ ሹማምንት ስንበት ያለ…

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ካበደረው 33 ቢሊየን ብር አርባ በመቶው ተበላሽቷል ፣ ባክኗል

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ካበደረገው ብድር በአጠቃላይ የተበላሸው ብድር ምጣኔ 40 በመቶ ደረሰ ። ልማት ባንኩ አሁን ላይ የሰጠው ብድር ወይንም (outstanding loan) ከ33 ቢሊዮን ብር የሚያልፍ ሲሆን ፤ ከዚህ…

የጥጥና ጨርቃ ጨርቅ ዘርፉ ፈተና: ርካሽ ጉልበት፣ ስብዓዊ መብትና የአካባቢ ጥበቃ ጉዳዮች

ዋዜማ ራዲዮ-  ኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ-መር የሆነውን ዕድገቷን ለማፋጠን ትኩረቷን ወደ ጥጥ እርሻ፣ ጨርቃ ጨርቅ እና ስፌት ምርት በማዞር ላይ ትገኛለች፡፡ የጨርቃ ጨርቅ ዘርፉ ሀገሪቱን በ2025 ዓ.ም የአፍሪካ ኢንዱስትሪ ማዕከል ለማድረግ የተያዘው…