Tag: Ethiopia Economy

የጥጥና ጨርቃ ጨርቅ ዘርፉ ፈተና: ርካሽ ጉልበት፣ ስብዓዊ መብትና የአካባቢ ጥበቃ ጉዳዮች

ዋዜማ ራዲዮ-  ኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ-መር የሆነውን ዕድገቷን ለማፋጠን ትኩረቷን ወደ ጥጥ እርሻ፣ ጨርቃ ጨርቅ እና ስፌት ምርት በማዞር ላይ ትገኛለች፡፡ የጨርቃ ጨርቅ ዘርፉ ሀገሪቱን በ2025 ዓ.ም የአፍሪካ ኢንዱስትሪ ማዕከል ለማድረግ የተያዘው…

“ኒዎሊበራሉ” የዓለም የገንዘብ ድርጅት ኢህአዴግን ይታደገዋል?

12 ፋብሪካዎች ምርት አቁመዋል ዶላር በጥቁር ገበያ በድጋሚ አሻቅቧል ባንኮች የደንበኞቻቸውን የቁጠባ ብር ለመስጠት ያንገራግራሉ በመርካቶ የግንባታ ዕቃዎች ላይ ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ ተከስቷል የብረት አምራቾች አኩረፈዋል፡፡ ከአቅም በታች እያመረቱ ነው…

የዶላር ጭማሪ አዲስ አበባን እያመሳት ነው

ነጋዴዎች እቃቸውን እያሸሹ ነው፡፡ መርካቶ በዋጋ ተመን መዋዠቅ ግራ ተጋብታለች፡፡ ዋዜማ ራዲዮ-ከትናንት በስቲያ የተደረገውን የውጭ ምንዛሬ ተመን ማስተካከያ ተከትሎ በማግስቱ የጀመረ የዕቃ አቅርቦት ችግርና የዋጋ መዋዠቅ በመዲናዋ በተለይም በመርካቶ በስፋት…

የበቆሎ ዋጋ በኩንታል አንድ ሺህ ብር ደርሷል

የግንባታ ብረት ዋጋ ላይ የታየው ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ መንግስት የሚመካበትን የግንባታ ዘርፍ ሊያስተጓጉለው እንደሚችል ስጋት ፈጥሯል የቤት ቆጣቢዎች  ተጨማሪ ገንዘብ ሊጠየቁ  ይችላሉ (ዋዜማ ራዲዮ) ሀገሪቱ ከአንድ አመት በፊት የገጠማት ህዝባዊ…

አዲስ አበባ በስኳርና በዘይት ሰልፎች ተጨንቃለች

ከሰሞኑ አዲስ የፉርኖ ዱቄት እጥረት ተከስቷል፡፡ ባለሱቆች ስኳር የሚሸጡለትን ዜጋ ሙሉ አድራሻ እንዲይዙ ተነግሯቸዋል የቀበሌ መታወቂያ ወይም ፓስፖርት የሌላቸው ዜጎች ስኳር መግዛት አይችሉም ዋዜማ ራዲዮ- ከአውድ ዓመት መቃረብ ጋር ተያይዞ…

ዶላር በጥቁር ገበያ የሀዋላ ግብይት አስደንጋጭ ጭማሪ አሳየ

ክስተቱ በገቢ እቃዎች ዋጋ ላይ ጉልህ ተጽእኖ ሊፈጥር ይችላል ዋዜማ ራዲዮ- ኢትዮጵያ ለገቢ ንግድ የሚቀርቡ የዉጭ ምንዛሬ ጥያቄዎችን የምታስተናግድበት አቅም ከጊዜ ወደጊዜ እየተመናመነ መምጣቱን ተከትሎ አስመጭ ነጋዴዎች ግብይት የሚያደርጉት ከጥቁር…

ቡናችን ድንግዝግዝ ውስጥ ገብቷል!

(ዋዜማ ራዲዮ)- የኢትዮጵያን ቡና በዋነኛነት ይሸምታሉ ከሚባሉ ሀገራት መካከል አንዷ በሆነችው ጃፓን የቡና መጠጣት ባህል ባለፉት 40 ዓመታት በከፍተኛ ደረጃ እንዳደገ ይነገራል፡፡ “የሻይ አፍቃሪዎችናቸው” የሚባሉት ጃፓናውያን አሁን አሁን በሳምንት በነፍስ…