Tag: Environment

መንግስት በነዳጅ የሚሰሩ የግል ተሽከርካሪዎች ወደ ሀገር እንዳይገቡ ሙሉ በሙሉ አገደ

ዋዜማ- ከወራት ማመንታት በኋላ የኢትዮጵያ መንግስት በነዳጅ የሚሰሩ የግል አገልግሎት ተሽከርካሪዎች ወደ ሀገር እንዳይገቡ እገዳ መጣሉን መኪና አስመጪ ድርጅቶችና ተሽከርካሪ ለማስገባት የሞከሩ ግለሰቦች ለዋዜማ ተናግረዋል። ምንጮቻችን እንደነገሩን ከመካከለኛው ምስራቅ፣ ከአውሮፓና…

በአዲስ አበባ ላይ “ውድመት” ሊያስከትል ይችላል የተባለውን ኬሚካል ከ2 ዓመት በኋላም ማስወገድ አልታቻለም

ከሁለት ዓመት በፊት በአዲስ አበባ ላይ “ዕልቂትና ውድመት”  ሊያስከትል ይችላል የተባለ የኬሚካል ክምችት መኖሩን መንግስት ራሱ አስታውቆ ነበር። ይህ አደገኛ የኬሚካል ክምችት አሁንም መፍትሄ አላገኘም። ዋዜማ ለምን ችግሩን ማስወገድ አልተቻለም? …

ለኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች የመድን ዋስትና ማግኘት አዳጋች ሆኗል

ዋዜማ- የኢትዮጵያ መንግስት በፖሊሲ ደረጃ ለኤሌክትሪክ መኪና አስመጪ እና አምራቾች ከፍተኛ ማበረታቻዎችን እያደረገ ቢሆንም በሀገሪቱ ያሉ አብዛኞቹ የኢንሹራንስ ኩባንያዎች ግን ለኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ከሶስተኛ ወገን ውጭ ሙሉ የኢንሹራንስ ሽፋን “አንሰጥም”  እያሉ…

በዚህ ዓመት ምንም ችግኝ ለጎረቤት ሀገራት አልተላከም፣ ለምን?

ዋዜማ ራዲዮ- ኢትዮጵያ ከአመታት በፊት በጀመረችው የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ለጎረቤት አገራት ስትልከው የነበረው ችግኝ በዚህ ዓመት መቋረጡን ዋዜማ ራዲዮ ያገኘችው መረጃ ያመለክታል።  መንግስት በ2013 ዓ.ም የክረምት  ወቅት ”ኢትዮጵያን እናልብሳት”…

በሚድሮክ ወርቅ ላይ የቀረበው ውንጀላ ሌላ ገፅታ

በሚድሮክ ወርቅ በብክለት ጉዳት ደርሶባቸዋል የተባሉና ምስላቸው ሲዘዋወር የነበሩትን ሰዎች መርማሪ ቡድኑ ሊያገኛቸው አልቻለምበለገደንቢ ብክለት አስከተሏል የተባለውን ኬሚካል ለትግራይ ክልል ኩባንያ እንዲያበድር ሚድሮክ በመንግስት ተጠይቋል ዋዜማ ራዲዮ- ትውልደ ኢትዮጵያዊውና ሼክ…

በኢትዮጵያ የመጀመሪያው አረንጓዴ የፖለቲካ ፓርቲ ዕውን ሊሆን ነው

ዋዜማ ራዲዮ- በተፈጥሮ ሀብት ጥበቃና በማህበራዊ ፍትህ ላይ ያተኮረ የመጀመሪያውን አረንጓዴ የፖለቲካ ፓርቲ (Green Party) ለማቋቋም ጊዜያዊ አስተባባሪ ኮሚቴ መሰየሙን ዋዜማ ያገኘችው መረጃ ያመለክታል። ከአስተባባሪዎቹ አንዱ ውባለም ታደሰ (ዶር) እንዳሉት…

የኢትዮዽያ መንግስት የዘረመል ምህንድስናን በተመለከተ ለምን ህጉን ማላላት አስፈለገው?

የኢትዮዽያ መንግስት የዘረመል ምህንድስናን በተመለከተ ለምን ህጉን ማላላት  አስፈለገው?  እርምጃው የሀገርን ጥቅም ይጎዳል በጤናና በአካባቢ ላይም ጉዳት አለው የሚሉ በርካቶች ናቸው። መንግስት የኢንደስትሪ ልማትን ለማፋጠን ዘረመል ምህንድስና አማራጭ ነው ብሎ የተቀበለው…

ኢትዮዽያ የልውጥ ህያዋን (GMO) በሀገሪቱ ጥቅም ላይ እንዲውል ህጓን አላላች

ኢትዮዽያ የልውጥ ህያዋን (GMO) በሀገሪቱ ጥቅም ላይ እንዲውል ህጓን አላልታለች። የህጉ መሻሻል አደገኛና የሀገሪቱን ዘላቂ ጥቅም የሚጎዳ ነው ይላሉ የአካባቢ ጥበቃ ተቆርቋሪዎች። መንግስት በለገሾች ተፅዕኖ ህጉን ለማሻሻል መገደዱን የሚያስረዱም አሉ።የፍሬስብሀት…