[የፊንፊኔ ደላላ] ፊንፊኔ ለ22ኛው ጊዜ መሬት እየቸበቸበች ነው፣ ላፍቶ 7ሺ 800 ካሬ ቦታ በ92 ሚሊዮን ብር ተሸጧል
ጤና ይስጥልኝ ጌታዬ! ገረመው እባላለሁ፡፡ እሳት የላስኩ የፊንፊኔ ደላላ ነኝ፡፡ ኪራይ ሰብሳቢ መሆኔን ድሪባም ኩማም ያውቃሉ፡፡ ‹‹ጉዳይ ገዳይ›› መሆኔን እግዜርም ሰይጣንም ያውቃሉ፡፡ ‹‹ላየን ባር›› ቤቴ፣ ‹‹ቴሌ ባር›› ግዛቴ ነው፡፡ ጥሎብኝ…
ጤና ይስጥልኝ ጌታዬ! ገረመው እባላለሁ፡፡ እሳት የላስኩ የፊንፊኔ ደላላ ነኝ፡፡ ኪራይ ሰብሳቢ መሆኔን ድሪባም ኩማም ያውቃሉ፡፡ ‹‹ጉዳይ ገዳይ›› መሆኔን እግዜርም ሰይጣንም ያውቃሉ፡፡ ‹‹ላየን ባር›› ቤቴ፣ ‹‹ቴሌ ባር›› ግዛቴ ነው፡፡ ጥሎብኝ…
ዋዜማ ራዲዮ- ሸገር የጦር ቀጠና ሆናለች፡፡ ፈራሽ፣ አስፈራሽና አፍራሽ ተፋጠዋል፡፡ 54ሺ ሄክታር የምትለጠጠው አዲስ አበባ 34ሺ ሄክታሯ ፈርሶ ይገነባል፡፡ ታዲያ ምንድነው ወረገኑ እያሉ ማላዘን፣ ስለምንድነው ቀርሳ ማንጎ እያሉ መሟዘዝ፡፡ ጉድ እኮ…
በሙሔ ሀዘን ጨርቆስ– ሐምሌ ግም ሲል ተጻፈ-ለዋዜማ ራዲዮ እንዴት ናችሁ!? ‹‹በዛሬዋ መሐል አዲስ አበባ መኪና ማቆምያ ማግኘት መኪና ከመግዛት ያልተናነሰ መታደልን ይጠይቃል›› በሚል ጦማሬን ልጀምር አስቤ ተውኩት፡፡ ለምን ተውኩት? ጠዋትና…
ዋዜማ ራዲዮ- የአዲስ አበባ ካቢኔ ከሰሞኑ ዉሳኔ ያሳለፈባቸው ጉዳዮች ላለፉት አስር ዓመታት ሲንከባለሉ የነበሩ ናቸው፡፡ በሕገወገጥ የማኅበር ቤቶች፣ በልማት ተነሺ አርሷደሮችና የግንባታ መጀመርያ ጊዜ ባለፈባቸው አልሚዎች ላይ ቁርጥ ዉሳኔ አሳልፎ…
ጤና ይስጥልኝ ጌታዬ! ገረመው እባላለሁ፡፡ እሳት የላስኩ ደላላ እንደሆንኩ እግዜርም ሰይጣንም ያውቃሉ፡፡ ኪራይ ሰብሳቢ መሆኔን ድሪባ ኩማም ያውቃሉ፡፡ ውሎና አዳሬ ብሔራዊ ቴያትር መሆኑን ገዢም ሻጭም ያውቃል፡፡ ‹‹ላየን ባር›› ቤቴ፤ ‹‹ቴሌ…
ሰኔ፣ 2008 ተጻፈ፣ በሙሔ ሐዘን ጨርቆስ እንዴት ናችሁ የዋዜማ ታዳሚዎች? ከትናንትና ወዲያ ጋሽ አበራ ሞላ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ጋር ቆሞ ሲያስነጥስ አየሁት፡፡ እነዚህ ሰዎች ቆሻሻ የትም እየደፉ አሳበዱት፡፡ ቁመቱ ከምን ጊዜውም ረዝሞ…
ግንቦት፣ 2008 ተላከ-ለዋዜማ ራዲዮ ከሙሄ ዘሐን ጨርቆስ አዲስ አበባ ውድ የዋዜማ ታዳሚዎች! በመላው ዓለም እንዳሸዋ የተዘራችሁ ኩሩ የኢትዮጵያ ልጆች ሆይ! እንዴት ናችሁ? እኔ ደህና ነኝ፡፡ ምንም የሌለው ሰው ምን ይሆናል…
ዋዜማ – በዚህ ሳምንት ማገባደጃ ላይ ኢትዮጵያ በፀጥታ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩሩ ሁለት ዓለም አቀፍ እና አህጉር አቀፍ ስብሰባዎችን ታስተናግዳለች። ሀሙስ እና አርብ በአዲስ አበባ እንደሚደረግ የሚጠበቀው ሙኒክ ሰኪዩሪቲ ኮንፍረንስ (Munich…
(በሙሔ ሐዘን ጨርቆስ-ለዋዜማ ሬዲዮ) እንዴት ናችሁልኝ? እኔ ደኅና ነኝ፤ “እኔ ደኅና ነኝ” ማለት ግን ካድሬ ጓደኞቼ ደኅና ናቸው ማለት አይደለም፡፡ ከሰሞኑ የግምገማ መጋኛ አጠናግሯቸዋል፡፡ ያዲሳባ የተሲያት ፀሐይ “የአበሻ አረቄ” የሚል…
ይሄ የማዘጋጃ ቤት አዳራሽ ድሮ ድሮ ከመድረክ ትዕይንት ነጻ ሲሆን ነበር ለስብሰባ የሚያገለግለው፡፡ አሁን አሁን ከስብሰባ ነጻ ሲሆን ነው ቴአተር የሚያሳየው፡፡ ባለፉት አምስት ቀናት (አርብ፣ ቅዳሜ፣ሰኞና ማክሰኞ) የመሬት ሊዝ ድራማ…