Tag: Addis Ababa

ዓለምዓቀፍ የፀጥታና ደህንነት ባለስልጣናትና ባለሙያዎች ወደ አዲስ አበባ ያቀናሉ

 ዋዜማ – በዚህ ሳምንት ማገባደጃ ላይ ኢትዮጵያ በፀጥታ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩሩ ሁለት ዓለም አቀፍ እና አህጉር አቀፍ ስብሰባዎችን ታስተናግዳለች። ሀሙስ እና አርብ በአዲስ አበባ እንደሚደረግ የሚጠበቀው ሙኒክ ሰኪዩሪቲ ኮንፍረንስ (Munich…

የአገር ሰው ጦማር: ውጠራና ምንጠራ በካድሬዎች ሰፈር

(በሙሔ ሐዘን ጨርቆስ-ለዋዜማ ሬዲዮ) እንዴት ናችሁልኝ? እኔ ደኅና ነኝ፤ “እኔ ደኅና ነኝ” ማለት ግን ካድሬ ጓደኞቼ ደኅና ናቸው ማለት አይደለም፡፡ ከሰሞኑ የግምገማ መጋኛ አጠናግሯቸዋል፡፡ ያዲሳባ የተሲያት ፀሐይ “የአበሻ አረቄ” የሚል…

ነዳጅ በዓለም አቀፍ ገበያ ቢቀንስም በአዲስ አበባ የትራንስፖርት ዋጋ ሊጨምር ነው

ከሰሞኑ የህዝብ ትራንስፖርት ዋጋ ቅናሽ ተደርጎ ነበር (ዋዜማ ራዲዮ)-የነዳጅ ዘይት ዋጋ በዓለም አቀፍ ደረጃ ቢያሽቆለቁልም… ኢትዮጵያ ውስጥ ግን ሽያጩ በቀድሞው ዋጋ ቀጥሎ ሠንብቷል። በትላልቅ ከተማዎች ለወራት የነዳጅ እጥረት ችግር ለመታየቱ…

ኦሮሚያና ሸገር ምንና ምን ናቸው……

በኦሮሚያ የተከሰተውን ህዝባዊ አመፅ ተከትሎ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በአዲስ አበባ ከተማ ላይ ይገቡኛል የሚላቸውን ጥቅሞች የሚያጠና ግብረሀይል አቋቁሟል። ህገመንግስቱ ዕውቅና የሚሰጠው በብሔር ለተደራጁት ክልሎች ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ለመሆኑ አዲስ አበባ…

ኦሮሚያና ሸገር: ትኩረት መደረግ ያለበት የስርዓት ለውጥ ማምጣት ላይ መሆን አለበት

ህገ መንግስቱ የኦሮሞን ጥያቄ ለመመለስ የሚያስችል ቁመና የለውም በሀገሪቱ መሰረታዊ የፖለቲካ ለውጥ ካልመጣ የኦሮሚያ ልዩ መብት በአዲስ አበባ ብቻውን የኦሮሞን መሰረታዊ ጥያቄ አይመልስም ፣ ስለዚህም ትኩረት መደረግ ያለበት የስርዓት ለውጥ…

አዲስ አበባ ከሌሎች ክልሎች እኩል ሉዓላዊ ናት?

አዲስ አበባ የኦሮሚያ ተፈጥሯዊ ይዞታ ስትሆን ፌደራል መንግስቱ ደግሞ እንግዳ ነው። የአስተናጋጇን የኦሮሚያን ባህል ቋንቋ አክብሮ መኖር ይጠበቅበታል። የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ራሳቸውን በብሄር ለመግለፅ የሚቸገሩ ስለሆነ ከተማይቱ የነሱን የመኖር መብት…

የተጋጋመው የኦሮሚያ ተቃውሞና የኦህዴድ ውልውል

(ዋዜማ ራዲዮ) የአዲስ አበባ የተቀናጀ የጋራ ልማት ዕቅድን በመቃወም ​​በኦሮሚያ ክልል ህዝባዊ አመፅ ከተቀሰቀሰ ወዲህ የኢትዮጵያ መንግስትም ሆነ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት እርስ በርስ የሚጣረሱ አቋሞችን ሲያንፀባርቁ ቆይተዋል፡፡ አመፁም ተባብሶ በመቀጠሉ…

የአገር ሰው ጦማር: ኢህአዴግስ ቢሆን የት ይቀበራል?

(በሙሔ ሐዘን ጨርቆስ-በተለይ ለዋዜማ ራዲዮ ) እንዴት ናችሁልኝ? እኔ ደህና ነኝ፡፡ የመሐል አገር ሰው ምን ይሆናል ብላችሁ ነው? ምን ቢከፋ ጦሙን አያድር፡፡ ሙሉ ጦማሩን በድምፅ እንዲህ ተሰናድቷል፡አድምጡት መቼ ለታ መታወቂያ ላሳድስ…