የታደሰ ወረደ አመራር ውድቀት ገጥሞታል፤ አዲስ መንግስት መቋቋም አለበት ሲል የትግራይ አለማቀፍ ምሁራን ስብስብ ጥሪ አቀረበ
ዋዜማ- ሌ/ጀነራል ታደሰ ወረደ የሚመሩት የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ከፍተኛ ውድቀት አጋጥሞታል ሲል የትግራይ አለማቀፍ የምሁራንና ባለሞያዎች ስብስብ አዲስ ባቀረበው የግምገማ ሪፖርት ወቀሳ አቀረበ፡፡ ዋዜማ የተመለከተችው ሪፖርቱ በአቶ ጌታቸው ረዳ አመራር…
ዋዜማ- ሌ/ጀነራል ታደሰ ወረደ የሚመሩት የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ከፍተኛ ውድቀት አጋጥሞታል ሲል የትግራይ አለማቀፍ የምሁራንና ባለሞያዎች ስብስብ አዲስ ባቀረበው የግምገማ ሪፖርት ወቀሳ አቀረበ፡፡ ዋዜማ የተመለከተችው ሪፖርቱ በአቶ ጌታቸው ረዳ አመራር…
ዋዜማ-የቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ተቃዋሚው የቦሮ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ቦዴፓ) ራሱን አክስሞ ከገዥው ብልጽግና ፓርቲ ጋር ለመዋሀድ ውሳኔ ማሳለፉን ዋዜማ ከፓርቲው አመራሮች ሰምታለች፡፡ ቦዴፓ ህዳር 15/2018 ዓ.ም ባካሄደው አስቸኳይ ጉባኤ የመክሰም ውሳኔ…
ዋዜማ- የቤንሻንጉል ጉሙዙ ተቃዋሚ የምክር ቤት አባል ዮሐንስ ተሰማ አዲስ የሽብርተኝነት ክስ እንደተመሰረተባቸው ዋዜማ ሰምታለች፡፡ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት የቦሮ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲን (ቦዴፓ) ተወካዩ ዮሐንስ ተሰማ፣ ከሽብር ጋር በተያያዙ…
[ይህን ዘገባ በተመለከተ የምርጫ ቦርድ ቅሬታና የዋዜማ ማረሚያ ተካተውበታል። በማስፈንጠሪያው ይመልከቱት] ዋዜማ- የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ስባተኛውን ሀገራዊ የምርጫ ሰሌዳ በሚመለከት የፖለቲካ ፓርቲዎችን ለማወያየት ለጋዜጠኞች ዝግ የሆነ ስብሰባ ትናንት አድርጎ…
ዋዜማ- ማክሰኞ፣ ጳጉሜ 4፣ 2017 ዓ፣ም ለኢትዮጵያ ታሪካዊ ቀን ነበር። ከዚህ ዕለት ጀምሮ፣ ጉባ፣ ፕሮጀክት ኤክስ፣ ሚለኒዬም ግድብ፣ ታላቁ ሕዳሴ ግድብ፣ ንጋት ሐይቅ የሚሉ ስያሜዎች፣ ከረጅሙ ናይል ወንዝ ጋር ታሪክ…
ዋዜማ- በትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ትዕዛዝ የተሠጣቸው የታጠቁ ኃይሎች፣ በደቡባዊ ትግራይ የራያ አካባቢ አስተዳደራዊ መዋቅሮችን በኃይል ለመቆጣጠር መንቀሳቀሳቸውን ተከትሎ፣ ባካባቢው ግጭት መፈጠሩን ዋዜማ ሠምታለች፡፡ በርካታ የታጠቁ ኃይሎች ማክሰኞ፣ ሐምሌ 15፣ 2017…
ዋዜማ- በሳምንቱ መጨረሻ ለብቸኛው የሀገራቸው ቴሌቭዥን ጣቢያ ቃለምልልስ የሰጡት የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በርከት ያሉ ክሶችን በኢትዮጵያ መንግስት ላይ አቅርበዋል። ዋዜማ የፕሬዝዳንቱን ቃለምልልስ ዋና ዋና ይዘት እንደሚከተለው አቅርባለች የኤርትራው ፕሬዝዳንት…
ዋዜማ- ራሳቸውን ከሀገር አቀፉ የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የነጠሉት የትግራይ የሀይማኖት አባቶች ጠቅላይ ሚንስትሩን ለማነጋገር ወደ አዲስ አበባ ሊመጡ መሆኑን ለዋዜማ ተናግረዋል። ራሳቸውን “መንበረ ሠላማ” ብለው የሚጠሩትና በሰሜን ኢትዮጵያ የተካሄደውን ደም አፋሳሽ…
ዋዜማ- የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶር)፣ ባለፈው ሳምንት እሑድ ከደረሰባቸው ከባድ የመኪና አደጋ ጋራ በተያያዘ ላለፉት 6 ቀኖች በኢትዮ-ጠቢብ ሆስፒታል በጽኑ ሕሙማን ክፍል (አይሲዩ) የሕክምና…
ዋዜማ- የአገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ አንድ ኮሚሽነር በራሳቸው ፍቃድ ከኃላፊነት መልቀቃቸውን ዋዜማ ከኮሚሽኑ ምንጮች ሰምታለች። ከ11ዱ የአገራዊ ምክክር ኮሚሽነሮች መካከል ሥራቸውን በፍቃዳቸው የለቀቁት ተገኘወርቅ ጌቱ መሆናቸውን ምንጮች ጠቁመዋል። ተገኘወርቅ ኃላፊነታቸው በገዛ…