Tag: Abiy Ahmed

ከባህር ማዶ የተመለሱ የተቃዋሚ መሪዎችና ግለሰቦች የሆቴልና የመጓጓዣ ወጪ መንግስትን እየፈተነ ነው

የአርበኞች ግንቦት ሰባት አመራሮች ከቀናት በኋላ አዲስ አበባ ይገባሉ ዋዜማ ራዲዮ- ቀደም ሲል ወደ ሀገር ቤት የገቡ የተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲ ድርጅቶች አመራሮች፣ ታዋቂ ግለሰቦችና ጉዳይ አስፈፃሚዎችን በዓየር ለማጓጓዝ ለሆቴልና ትራንስፖርት…

አርበኞች ግንቦት ሰባት ከመንግስት ጋር ስምምነት ላይ ደረሰ

ዋዜማ ራዲዮ – የአርበኞች ግንቦት ሰባት አመራሮች ከጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ ጋር በአሜሪካ ባደረጉት ሁለት ዙር ዝግ ውይይት ወደ ሀገር ቤት ተመልሰው በሰላማዊ መንገድ በፖለቲካ የሚሳተፉበት ሁኔታ ላይ መስማማታቸው ተሰማ።…

ኢትዮጵያ፤ የዴሞክራሲያዊ ሽግግር ፍለጋ [በመስፍን ነጋሽ]

ለተሐድሶ እና ለሽግግር ዘመን የፍኖተ ካርታ ጥቆማ (ሙሉ ፒዲኤፍ PDF)  በመስፍን ነጋሽ- ዋዜማ ራዲዮ ጠቅላይ ሚኒስትሩ (ጠ/ሚሩ) ሥልጣን ከያዙ ጀምሮ በርካታ ተስፋ ሰጪ እርምጃዎችን እየወሰዱ ነው። በየዕለቱ የሚደረጉ ነጠላ እርምጃዎች አገሪቱ…

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል ዋና ስራ አስፈጻሚ ኢንጂነር አዜብ አስናቀ ከሀላፊነታቸው ሊነሱ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል ዋና ስራ አስፈጻሚ ኢንጂነር አዜብ አስናቀ ከሀላፊነታቸው ሊነሱ ነው።የኢንጂነር አዜብ መነሳት የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የልማት ተቋማትን የማሻሻል አንዱ አቅጣጫ መሆኑ ተጠቅሷል። በጠቅላይ ሚንስትሩ ቢሮ በኩል…

ኢትዮ ቴሌኮም ሀላፊዎቹን አባረረ

የጠቅላይ ሚንስትሩን ቢሮ በመሰለል መረጃው ለሶስተኛ ወገን ይተላለፍ ነበር ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮ-ቴሌኮም ስራ አስፈፃሚ ዶ/ር አንዱዓለም አድማሴን ጨምሮ የተለያዩ የድርጅቱ ሀላፊዎች ከሀላፊነታቸው መነሳታቸውን ከድርጅቱ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። ወ/ሪት ፍሬሕይወት ታምሩ…

የኤርትራው ዕርቅ ፈተና ይጠብቀዋል

ዋዜማ ራዲዮ- ሁለቱ መሪዎች አሥመራ ላይ መግባቢያ ስምምነት መፈራረማቸውን ተከትሎ ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ኢትዮጵያን ጎብኝተዋል፡፡ ከሁሉም በፊት ግን መጀመሪያ ደፋሩን የዕርቀ ሰላም ርምጃ የወሰዱት ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ ቢሆኑም ፕሬዝዳንት ኢሳያስም…

መጪው ጊዜ ከዐብይ ጋር!

ዋዜማ ራዲዮ- መንግሥት በሽብርተኝነት ለፈረጃቸው ተቃዋሚ ቡድኖች የሽብርተኝነት ፍረጃውን በማንሳት ትልቅ ርምጃ ወስዷል፡፡ ጸረ-ሽብር ሕግ አንስቶ የምህረት አዋጅ አጽድቋል፡፡ ይህንኑ ርምጃ ተከትሎ በሽብር ተከሰው የነበሩ ፖለቲካ ቡድኖች ወደ ሀገራቸው እንዲገቡ…

ሕወሐት በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ አመራር ላይ መግባባት አልቻለም

የትግራይ ክልል መገናኛ ብዙሀን ኤጀንሲ የአማርኛና የኦሮምኛ የቴሌቭዥን ስርጭት በቅርቡ ይጀምራል ዋዜማ ራዲዮ- የትግራይን ክልል የሚመራውና እስከቅርብ ጊዜ በሀገሪቱ የፖለቲካ አመራር የፈላጭ ቆራጭነት ሚና የነበረው ሕወሐት በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ…

የመከላከያ ሰራዊቱን በአዲስ መልክ የማደራጀት ስራ ይፋ ተደረገ

ዋዜማ ራዲዮ- የመከላከያ ሰራዊት ከፍተኛ አመራሮችን በብቃት በትምህርትና ስልጠና ዝግጅት እንዲሁም የሀገሪቱን የብሄር ተዋፃኦ ባገናዘበ መልኩ ለማደራጀት አዲስ የምደባ መዋቅር መዘጋጀቱን ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አህመድ አስታወቁ። ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ ከመከላከያ…