Category: Video

“የአዲስ አበባ የውሃ ጉዳይ ጊዜ የሚጠብቅ ፈንጂ ነው”

ዋዜማ- ለአዲስ አበባ ሕዝብ ከሚያስፈልገው ውሃ ማቅረብ የተቻለው 40 በመቶ ያህሉን ብቻ ነው ፤ እሱም ቢሆን በዘላቂነት የሚያስተማምን አይደለም። የችግሩ ምንጭና የመፍትሄ ሀሳቡ ላይ በየካቲት ወር አጋማሽ ከፍተኛ የውሃ ባለሙያ…

የአዲስ አበባን ምልክቶች ማፍረስ? (VIDEO)

የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር ከተማይቱን እንደስሟ “አዲስ አደርጋለሁ” ብሎ የተለያዩ የግንባታ ፕሮጀክቶችን እያካሄደ ነው። የከተማዋን ነባር ሰፈሮች ብሎም የከተማዋን ታሪክ የሚያንፀባርቁ ቅርሶችን ሳይቀር እያፈረሰም ነው። “ይህ ፈረሳ በከተማዋ አዲስ ማንነትን…

የአብዮቱ ትውስታ [Video]

50 ኛ ዓመቱን የደፈነው የኢትዮጵያ አብዮት ምን አተረፈልን? አልያም ምንስ መዘዝ ይዞ መጣ? ብለን ይህችን የማሰላሰያ አጭር ውይይት አድርገናል፤ በዋዜማ ስቱዲዮ ። ባለሁለት ክፍል ውይይቱን እንድትመለከቱት ከታች አያይዘነዋል። ተጋበዙልን። ሀሳባችሁንም…

ሀገር በቀል ወይስ ዋሽንግተን መር የኢኮኖሚ ዕቅድ?

ዋዜማ- የጠሚር ዐቢይ መንግስት ከ4 ዓመት በፊት “ሀገር በቀል” ነው ያለውን የኢኮኖሚ ዕቅድ ይፋ አድርጎ ነበር። ይህ ዕቅድ በእርግጥ “ሀገር በቀል” ስለመሆኑ፣ ብሎም አሁን ከገባንበት የኢኮኖሚ ፈተና ያወጣናል ወይ?  ኢትዮጵያ…

የትምሕርት ስርዓቱ ስብራት

በእጅጉ የፖለቲካ መዳፍ ያረፈበት የኢትዮጵያ የትምህርት ስርዓት ሊጠገን የማይችል የሚመስል ስብራት ገጥሞታል። ይህ ስብራት በተማሪዎችና በወላጆች ላይ ከሚያደርሰው ብርቱ ተፅዕኖ ጎን ለጎን ለሀገራዊ ድባቴም ዳርጎናል። የዚህ የትምህርት ስርዓታችን ችግር ምንጩ…

ብሄር ተኮር ሕገ መንግስቱ ለምን ከብሄር ግጭት ነፃ አላወጣንም?

የብሄር መብትን አረጋግጧል የተባለለት ሕገመንግስቱ በስራ ላይ ከዋለ ሰላሳ ዓመት ሊደፍን ነው። ሕገመንግስቱ በብሄሮች መካከል እየተባባሰ የመጣውን ግጭትና መካረር ሊያረግበው አልቻለም። ይልቁንም በብሄር ቡድኖች መካከል ደም አፋሳሽ ግጭት አስከትሏል። በሰምንተኛው…

ጋዜጠኞች በነውጡ መሃል – ከ “ስምንተኛው ወለል”

መረጋጋት በራቀው የሀገራችን ፖለቲካ ውስጥ ጋዜጠኞች ስራቸውን ለማከናወን የበረታ ፈተና ተጋርጦባቸዋል። “በስምንተኛው ወለል” የስቱዲዮ ውይይታችን እንግዶች ጋብዘናል።በዚህ ውይይት የሚነሱ ጉዳዮች ለተጨማሪ ውይይት ይጋብዛሉ ብለን ተስፋ እናደርጋለን። ሁለት አጫጭር ክፍሎች ያሉትን…

London

Lorem ipsum dolor sit amet, consectetur adipiscing elit. Duis egestas bibendum mi sagittis luctus. Etiam fermentum, neque a vestibulum fringilla, odio purus sollicitudin massa, non rhoncus lacus diam sed purus.…