ዋዜማ- ለአዲስ አበባ ሕዝብ ከሚያስፈልገው ውሃ ማቅረብ የተቻለው 40 በመቶ ያህሉን ብቻ ነው ፤ እሱም ቢሆን በዘላቂነት የሚያስተማምን አይደለም። የችግሩ ምንጭና የመፍትሄ ሀሳቡ ላይ በየካቲት ወር አጋማሽ ከፍተኛ የውሃ ባለሙያ የሆኑትን ዶ/ር ጥሩሰው አሰፋ ወደ ዋዜማ ስቱዲዮ ጋብዘናቸው ነበር። ሙሉ ቃለ ምልልሳቸውን ከታች ተመልከቱት