Month: May 2024

በራያ የተቋረጡ የህዝብ አገልግሎቶችን ለማስጀመር ፌደራል መንግስትና የትግራይ ክልል ውይይት እያደረጉ ነው

ዋዜማ- የትግራይ ክልል ጊዜያዊ  አስተዳደር በቅርቡ በተቆጣጠረው የራያ አካባቢ መስረታዊ የህዝብ አገልግሎቶችን ለማስጀመር ከፌደራል መንግስቱ ጋር ውይይት እያደረገ መሆኑንና በመግባባት እየሰራ እንደሆነ ለዋዜማ ተናግሯል። በቅርቡ በሕወሓት ታጣቂዎች እና በአካባቢው ሚሊሻዎች…

በትግራይ 81 በመቶ ወጣት ስራ-አጥ ነው፣ 89  በመቶ ወጣቶች ትዳር መመስረት አንፈልግም ብለዋል

ዋዜማ- ለሁለት ዓመታት በጦርነት ውስጥ የነበረችው ትግራይ በጦርነቱ ማግስት ከገጠሟት ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች አንዱ የወጣቶች በገፍ ክልሉን እየለቀቁ መሰደድ ነው።  በትግራይ ስደት ከጦርነቱ በፊትም የነበረ ቢሆንም ከጦርነቱ በኋላ ግን እጅግ…

“የአዲስ አበባ የውሃ ጉዳይ ጊዜ የሚጠብቅ ፈንጂ ነው”

ዋዜማ- ለአዲስ አበባ ሕዝብ ከሚያስፈልገው ውሃ ማቅረብ የተቻለው 40 በመቶ ያህሉን ብቻ ነው ፤ እሱም ቢሆን በዘላቂነት የሚያስተማምን አይደለም። የችግሩ ምንጭና የመፍትሄ ሀሳቡ ላይ በየካቲት ወር አጋማሽ ከፍተኛ የውሃ ባለሙያ…