50 ኛ ዓመቱን የደፈነው የኢትዮጵያ አብዮት ምን አተረፈልን? አልያም ምንስ መዘዝ ይዞ መጣ? ብለን ይህችን የማሰላሰያ አጭር ውይይት አድርገናል፤ በዋዜማ ስቱዲዮ ። ባለሁለት ክፍል ውይይቱን እንድትመለከቱት ከታች አያይዘነዋል። ተጋበዙልን። ሀሳባችሁንም አጋሩን