Category: Home

ቅዋምን ጻውዒት ዋዜማ ብዝዕባ ሰሙናዊ ኩነታት ኢትዮጵያ

ኢትዮጵያ ሕዚ በፂሓቶ ዘላ ፖለቲካዊ ቅልውላው ካብቲ ልሙድ ብዝተፈለየ ዝኽፈኧ ሃደጋ ዝሓዘ ኮይኑ ይርአይ አሎ፡፡ ነዚ ፖለቲካዊ ቅልውላው “ምስዓን ፅቡቅ ምምህዳር፣ ናይ ዲሞክራሲ ዘይምምዕባል” እንዳበሉ ብምግላፅ ነዚ አብ ቅድሜና ጠጠው…

አቶ ሌንጮ ለታና ፕሮፌሰር ብርሁኑ ነጋ ምን አቅደዋል?

  ዋዜማ ራዲዮ- አርበኞች ግንቦት ሰባትና የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር በሀገሪቱ የስርዓት ለውጥ እንዲኖር ስምምነት ማድረጋቸውንና በጋራ ለመስራት መሰማማታቸውን በተሸኘው ሳምንት አስታወቀዋል። በሁለቱ ድርጅቶች መካከል ስምምነት መደረጉ በሀገሪቱ ለሚደረገው የዴሞክራሲ ስርዓት…

በአማራ ክልል አመፅ ብአዴን እጁ አለበት?

ዋዜማ ራዲዮ- በአማራ ብሔር ክልላዊ መንግሥት ውስጥ በተነሣው ተቃውሞ ምክንያት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከፖለቲካውሣኔዎች ውጪ መሆናቸውና ሥልጣናቸው ወደ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ደመቀ መኮንን መተላለፉ በሰፊው እየተወራ ነው፡፡ ይህን…

ደበበ እሸቱ ወደ መድረክ ሊመለስ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- ከፖለቲካ ጋር በተያያዘ ከመድረክ ከራቀ ዓመታትን ያስቆጠረው አንጋፋው ተዋናይ ደበበ እሸቱ ወደ ትያትር ሊመለስ ነው፡፡ ከአንድ ወር ተኩል በኋላ በብሔራዊ ትያትር ለመድረክ እንደሚበቃ በሚጠበቀው ትያትር ላይ ደበበ ታላቁን የግሪክ…

ድርድር፣ ኢህአዴግና ተቃዋሚዎች…. የቱጋ ነን?

ዋዜማ ራዲዮ- በኢትዮጵያ በተከታታይ ወራት የተነሳውን ሀዝባዊ ተቃውሞ ተከትሎ “ሀገር ዓቀፍ ፖለቲካዊ ድርድር ሊደረግ ታስቧል” የሚል ጭምጭምታ መሰማት ከጀመረ ስነባበተ፡፡ በአሜሪካ መንግስት አጋፋሪነት የአፍሪቃና የአውሮፓ ሀገራት የተካተቱበት አንድ ቡድን በቅንጅት…

ሕዝባዊ ተቃውሞውን ተከትሎ… መርካቶ፣ ባሕርዳርና አንዳንድ የአዲስ አበባ ጎዳናዎች

ዋዜማ ራዲዮ- የሰሞኑ ኮስተር ያለ ሕዝባዊ ተቃውሞ የአገር ዉስጥ የንግድ እንቅስቃሴ ክፉኛ ሳያሽመደምደው አልቀረም፡፡ ይህን የሚያስረዳ የተፍታታ ጥናት ባይኖርም የአገር ዉስጥ ግብይት ሙቀት መለኪያ የሆነችው መርካቶ ግን ብዙ ትናገራለች፡፡ መርካቶ…

ተቃውሞው ቀጥሏል፣ አርበኞች ግንቦት ሰባት የትብብር ጥሪ አቀረበ

የአማራ ክልልን ተቃውሞ ለመግታት የመከላከያ ሰራዊት የሀይል አሰላለፉን አሸጋሸገ በኦሮሚያ በቀጣዮቹ ቀናት የተጠናከረ ህዝባዊ አመፅ ዝግጅት እየተደረገ  ነው የአሜሪካ ኤምባሲ የኢትዮዽያ ህዝቦች ማህበራዊ ትስስር (social fabric) እንዳይናጋ ሁሉም ወገኖች ጥንቃቄ…

የወልቃይት ህዝብ ጥያቄ ምንድ ነው? ለምንስ መፍታት አልተቻለም?

ዋዜማ ራዲዮ- የኢህአዴግ-መራሹ መንግስት እና በህዝብ መካከል ያለው ግንኙነት ከጊዜ ወደ ጊዜ ቅርቃር ውስጥ እየገባ ነው፡፡ ሰሞኑን የሀገሪቱ በርካታ አካባቢዎች በመጠነ ሰፊ ህዝባዊ ተቃውሞ ሲናጡ ሰንብተዋል፡፡ ሰላማዊ ሰልፎች ከድሮው በተለየ…