“የመለስ ልቃቂት” አገር ቤት በጥቁር ገበያ እየተቸበቸበ ነው
ባሕርዳርና ጎንደር እስከ 650 ብር ይሸጣል ዋዜማ ራዲዮ- የአቶ ኤርሚያስ ለገሠ ሁለተኛ ሥራ የኾነው የመለስ ልቃቂት የተሰኘው መጽሐፍ በአገር ቤት ገበያው ደርቶለታል፡፡ ለአንድ ቅጂ ከ450 እስከ 580 ብር ይጠየቅበታል፡፡ ይህ…
ባሕርዳርና ጎንደር እስከ 650 ብር ይሸጣል ዋዜማ ራዲዮ- የአቶ ኤርሚያስ ለገሠ ሁለተኛ ሥራ የኾነው የመለስ ልቃቂት የተሰኘው መጽሐፍ በአገር ቤት ገበያው ደርቶለታል፡፡ ለአንድ ቅጂ ከ450 እስከ 580 ብር ይጠየቅበታል፡፡ ይህ…
ዋዜማ ራዲዮ-የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ ፓርቲ ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና መታሰር በኢትዮጵያና በዩናይትድ ስቴትስ መካከል ባለው ግንኙነት ላይ ከፍተኛ ተፅዕኖ ሊያሳድር እንደሚችል አንድ የአሜሪካ የውጪ ጉዳይ መስሪያ ቤት አማካሪ…
ዋዜማ ራዲዮ- መጻሕፍትን ጨምሮ ልዩ ልዩ የሕትመት ዉጤቶችን ለማሳተም ማተሚያ ቤቶች ፍቃደኛ ሊሆኑ ባለመቻላቸው ሙሉ ክረምቱን መነቃቃትና እምርታን እያሳየ የነበረው የሕትመት ዘርፍ መቀጨጭ ይዟል ይላሉ በዘርፉ የተሰማሩ ግለሰቦች፡፡ አንዳንድ ደራሲዎች…
ዋዜማ ራዲዮ- በአማራ ክልል በተወሰኑ ቦታዎች ብቻ ቢያንስ 99 ሰዎች በመንግስት ሃይሎች መገደላቸውን አረጋግጫለሁ ሲል የኢትዮጵይ ሰብዓዊ መብቶች ፕሮጀክት ሰኞ ህዳር 19 ቀን 2009 ገለፀ። የሟቾች ቁጥር ከዚህ ሊጨምር እንደሚችል…
የ52ሺህ ቤቶች ግንባታ ማጠናቀቂያ ጊዜ ወደሚቀጥለው ዓመት ተላለፈ ዋዜማ ራዲዮ- ግንባታቸው ቀደም ብለው ከተጀመሩ 171ሺህ የጋራ መኖርያ ቤቶች ዉስጥ የ39ሺ ቤቶች ግንባታ ተጠናቆ ባለፈው ዓመት መጨረሻ ለባለዕድለኞች መተላለፉ ይታወሳል፡፡ ኾኖም…
ቻላቸው ታደሰ ዋዜማ ራዲዮ- መንግስት ከሱዳን ወደ ኢትዮጵያ አየር ክልል ያል ፍቃድ የገቡ 40 የውጭ ሀገር አብራሪዎችን ከ20 ቀላል አውሮፕላኖች ጋር ማክሰኞ ዕለት በቁጥጥር ስር አውሎ ከአራት ቀናት በኋላ አርብ…
የመንግስትን መስመር የሚከተሉ በርካታ የሚዲያ ተቋማትን የመደገፍና የማደራጀት ስራ ይከናወናል ዋዜማ ራዲዮ- ከትጥቅ ትግል በኋላ የዛሬ 22 ዓመት በአዲስ መልክ ሥራ የጀመረው የቀድሞው ሬዲዮ ፋና፣ (የአሁኑ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት) በአገሪቱ…
ክስተቱ በገቢ እቃዎች ዋጋ ላይ ጉልህ ተጽእኖ ሊፈጥር ይችላል ዋዜማ ራዲዮ- ኢትዮጵያ ለገቢ ንግድ የሚቀርቡ የዉጭ ምንዛሬ ጥያቄዎችን የምታስተናግድበት አቅም ከጊዜ ወደጊዜ እየተመናመነ መምጣቱን ተከትሎ አስመጭ ነጋዴዎች ግብይት የሚያደርጉት ከጥቁር…
ዋዜማ ራዲዮ- መነሻና መድረሻውን መስቀል አደባባይ ያደረገው 16ኛው “ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ” በከፍተኛ የጸጥታ ተጠንቀቅ መካሄዱን የዋዜማ ምንጮች ጠቁመዋል፡፡ ሩጫው ወደለየለት ተቃውሞ የመለውጥ አጋጣሚን ሙሉ በሙሉ ለማጥፋት በሚል ከስምንት መቶ ያላነሱ…
ዋዜማ ራዲዮ- ለሶስት ቀናት ህዳር (2-4/2009) በዩናይትድ ስቴትስ አትላንታ ከተማ በርካታ የኦሮሞ ተወላጆች የታደሙበት ጉባዔ ተካሂዷል። ጉባዔው በሶስት አጀንዳዎች ላይ የተነጋገረ ሲሆን በዋና አጀንዳነት ስፊ ውይይት የተደረገበት የኦሮሞ ቻርተር ነው።…