የአዲስ አበባን ምልክቶች ማፍረስ? (VIDEO)
የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር ከተማይቱን እንደስሟ “አዲስ አደርጋለሁ” ብሎ የተለያዩ የግንባታ ፕሮጀክቶችን እያካሄደ ነው። የከተማዋን ነባር ሰፈሮች ብሎም የከተማዋን ታሪክ የሚያንፀባርቁ ቅርሶችን ሳይቀር እያፈረሰም ነው። “ይህ ፈረሳ በከተማዋ አዲስ ማንነትን…
የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር ከተማይቱን እንደስሟ “አዲስ አደርጋለሁ” ብሎ የተለያዩ የግንባታ ፕሮጀክቶችን እያካሄደ ነው። የከተማዋን ነባር ሰፈሮች ብሎም የከተማዋን ታሪክ የሚያንፀባርቁ ቅርሶችን ሳይቀር እያፈረሰም ነው። “ይህ ፈረሳ በከተማዋ አዲስ ማንነትን…
ዋዜማ- የሸኘነው ወር፣ ያ ታላቅ ማኅበራዊ አብዮት የተቀሰቀሰበት የኅምሳኛ ዓመት ዝክር ቢሆንም፣ ኢትዮጵያ ግን በዝምታ ልታልፈው መርጣለች። የጽሕፈት ተውስዖዏን እና የውይይት አደባባዮቿን ለዚህ እንድታውል ቢጠበቅባትም፣ ምንም ያልተፈጠረ ያህል ክስተቱ በለሆሳስ…
50 ኛ ዓመቱን የደፈነው የኢትዮጵያ አብዮት ምን አተረፈልን? አልያም ምንስ መዘዝ ይዞ መጣ? ብለን ይህችን የማሰላሰያ አጭር ውይይት አድርገናል፤ በዋዜማ ስቱዲዮ ። ባለሁለት ክፍል ውይይቱን እንድትመለከቱት ከታች አያይዘነዋል። ተጋበዙልን። ሀሳባችሁንም…
“የአሁኒቷ ኢትዮጵያ መቆሚያ ባላ አድዋ እና አብዮቱ ናቸው” ይለናል ይህ በዋዜማ አዘጋጆች የተሰናዳ የአብዮቱ ዝክር ማመላከቻ ፅሁፍ። አስቲ አንብቡት ዋዜማ- ወሩ የካቲት ነው፤ የደም ወር። ይሄ ታላቅ ወር፣ የኢትዮጵያ ታላላቅ…
ዋዜማ- የጠሚር ዐቢይ መንግስት ከ4 ዓመት በፊት “ሀገር በቀል” ነው ያለውን የኢኮኖሚ ዕቅድ ይፋ አድርጎ ነበር። ይህ ዕቅድ በእርግጥ “ሀገር በቀል” ስለመሆኑ፣ ብሎም አሁን ከገባንበት የኢኮኖሚ ፈተና ያወጣናል ወይ? ኢትዮጵያ…
በእጅጉ የፖለቲካ መዳፍ ያረፈበት የኢትዮጵያ የትምህርት ስርዓት ሊጠገን የማይችል የሚመስል ስብራት ገጥሞታል። ይህ ስብራት በተማሪዎችና በወላጆች ላይ ከሚያደርሰው ብርቱ ተፅዕኖ ጎን ለጎን ለሀገራዊ ድባቴም ዳርጎናል። የዚህ የትምህርት ስርዓታችን ችግር ምንጩ…
የብሄር መብትን አረጋግጧል የተባለለት ሕገመንግስቱ በስራ ላይ ከዋለ ሰላሳ ዓመት ሊደፍን ነው። ሕገመንግስቱ በብሄሮች መካከል እየተባባሰ የመጣውን ግጭትና መካረር ሊያረግበው አልቻለም። ይልቁንም በብሄር ቡድኖች መካከል ደም አፋሳሽ ግጭት አስከትሏል። በሰምንተኛው…
በመስፍን ነጋሽ (ከዋዜማ ራዲዮ) የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽነር የሰጡትን መግለጫ ሰማሁት፣ አየሁት። ፖለቲካውን በፖሊስ ቋንቋ፣ የፖሊስን ጥፋት በፖለቲካ ቋንቋ ለማጽደቅ ተሞክሯል፤ እንደድሮው። በኮሚሽነሩ መግለጫ ላይ ዝርዝር አስተያየት መስጠት ይቻል ነበር።…
[በመስፍን ነጋሽ] በረከት ስምዖን በ“ታዲያስ አዲስ” ከሰይፉ ፋንታሁን እና በጀርመን ድምጽ ከነጋሽ መሐመድ ጋራ ያደረጋቸውን አጫጭር ቃለ ምልልሶች አደመጥኳቸው። መቼም ከሰይፉ ጋራ ያደረገው ቃለ መጠይቅ በራሱ በበረከት አነሳሽነት የተደረገ እንደሆነ…
መስፍን ነጋሽ ለዋዜማ ራዲዮ የእነ ሌንጮ ለታ ቡድን ወደ አገር ቤት መመለሱ መልካም ዜና ነው። ሆኖም የግለሰቦቹ መመለስም ሆነ የድርጅታቸው የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኦዴግ) አገር ቤት መግባት ያለው ፖለቲካዊ ፋይዳ…