ከ250 በላይ ተጨማሪ የኢዜማ አመራሮችና አባላት ፓርቲውን ለቀው መውጣታቸውን አስታወቁ
ዋዜማ- በቅርቡ የቀድሞ አመራሮቹንና በርከት ያሉ አባላቱን ያጣው የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ተጨማሪ ከ250 በላይ አባላቱ ፓርቲውን ለቀው መውጣታቸውን ለዋዜማ የደረሳት መረጃ ያመለክታል። ኢዜማ ለገዥው ፓርቲ ብልፅግና ውግንና አሳይቷል፣…
ዋዜማ- በቅርቡ የቀድሞ አመራሮቹንና በርከት ያሉ አባላቱን ያጣው የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ተጨማሪ ከ250 በላይ አባላቱ ፓርቲውን ለቀው መውጣታቸውን ለዋዜማ የደረሳት መረጃ ያመለክታል። ኢዜማ ለገዥው ፓርቲ ብልፅግና ውግንና አሳይቷል፣…
ዋዜማ – ለበርካታ አመታት ባልተመለሰ ብድር ምጣኔ መናር ብሎም በብልሹ አሰራር በቀውስ ውስጥ የከረመው የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከረጅም ጊዜ በኋላ ባልተመለሰ ብድር ምጣኔ ከፍተኛ የሚባል መሻሻልን ማስመዝገቡን ለዋዜማ ተናግሯል። የባንኩ…
የብሄር መብትን አረጋግጧል የተባለለት ሕገመንግስቱ በስራ ላይ ከዋለ ሰላሳ ዓመት ሊደፍን ነው። ሕገመንግስቱ በብሄሮች መካከል እየተባባሰ የመጣውን ግጭትና መካረር ሊያረግበው አልቻለም። ይልቁንም በብሄር ቡድኖች መካከል ደም አፋሳሽ ግጭት አስከትሏል። በሰምንተኛው…
ዋዜማ- እንደ ነዳጅ ሁሉ የመንግስት ከፍተኛ ድጎማ ተደርጎበታል የተባለው ማዳበሪያ በህብረት ስራ ዩኒየኖች እና በገበሬ ማህበራት በኩል ለአርሶ አደሩ ከመድረስ ይልቅ ግልጽ ባልሆነ መንገድ በነጋዴዎች እጅ እንደተከማቸ ዋዜማ ከተለያዩ ምንጮች…
የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች ምክር ቤት በቅርቡ የሰጠው መግለጫ “አይወክለንም” ያሉ አባል ድርጅቶች ምክር ቤቱ በአምስት ቀናት ይቅርታ ካልጠየቀ ሌላ ምክር ቤት እናቋቁማለን ሲሉ አስጠንቅቀዋል። ምክር ቤቱ በበኩሉ ክሱን አጣጥሎታል። ዝርዝሩን…
ዋዜማ – ከጥቂት ወራት ወዲህ ከፍተኛ የገንዘብ እጥረት ውስጥ የገቡት የግል ባንኮች ቁጠባቸውን ለማሳደግና በቂ መንቀሳቀሻ ገንዘብ ለማግኘት ከፍተኛ ገንዘብን በጊዜ ገደብ ቁጠባ (Fixed time deposite) ሊያስቀምጡ ለሚችሉ ደንበኞች ከፍተኛ…
ዋዜማ- መንግስት ከአንድ ወር በኋላ ሃምሌ 2015ዓ.ም በሚጀምረው አዲሱ የ2016 ዓ.ም በጀት አመት ምንም አይነት የመንግስት ሰራተኛ ቅጥር እንደማይፈጸም የገንዘብ ሚንስቴር አስታወቀ፡፡ የገንዘብ ሚንስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ ከጥቂት ቀናት በፊት…
መረጋጋት በራቀው የሀገራችን ፖለቲካ ውስጥ ጋዜጠኞች ስራቸውን ለማከናወን የበረታ ፈተና ተጋርጦባቸዋል። “በስምንተኛው ወለል” የስቱዲዮ ውይይታችን እንግዶች ጋብዘናል።በዚህ ውይይት የሚነሱ ጉዳዮች ለተጨማሪ ውይይት ይጋብዛሉ ብለን ተስፋ እናደርጋለን። ሁለት አጫጭር ክፍሎች ያሉትን…
ዋዜማ- የውሀ እና ኤነርጂ ሚኒስቴር በወሰን ተሻጋሪ ወንዞች ዙርያ የሚያማክር ቡድን ማቋቋሙን ዋዜማ ሰምታለች።አማካሪ ቡድኑ የኢትዮጵያን ወሰን በሚያቋርጡ ወንዞች ዙርያ ሊነሱ በሚችሉ የጥቅምም ሆነ ሌሎች ጉዳዮች ዙርያ ሚኒስቴሩን ያማክራል። አማካሪ…