Tag: oromo

የኢትዮጵያ መንግሥት እና የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ለምን አልተስማሙም?

ዋዜማ- የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት (አልያም በፌደራሉ መንግሥቱ አጠራር ኦነግ-ሸኔ) እና የኢትዮጵያ መንግሥት፣ ባደረጓቸው ኹለት ዙር ድርድሮች ወደ ስምምነት ለመድረሰ ተቃርበው ነበር። በኹለተኛው ዙር ድርድር የመጨረሻ ሰዓት ላይ በተፈጠረ አለመግባባት፣ ተስፋ…

የኦሮሞ ነፃነት ጦር በመንግስት “ኦነግ ሸኔ” ተብሎ መጠራቱን እንደማይቀበል አስታወቀ

ዋዜማ- በመንግስትና በ”ኦሮሞ ነፃነት ጦር” መካከል ነገ የሚጀመረውን ድርድር አስመልክቶ አማፂው ባወጣው መግለጫ ያቀረባቸው ሁሉም የድርድር ቅድመ ሁኔታዎች “ተቀባይነት ማግኘቱን” አስታውቋል። አማፂው የኦሮሞ ነፃነት ጦር እንዳለው ድርድሩ በሶስተኛና ገለልተኛ ወገን…

ኢሰመኮ በኦሮሚያ ሸገር ከተማ እየተካሄደ ያለው የቤት ማፍረስ ዘመቻ የከፋ የመብት ጥሰት አድርሷል አለ

ዋዜማ- በኦሮሚያ ክልል ሸገር ከተማ እየተካሄደ ባለው ቤቶችን የማፍረስና በግዳጅ የማስነሳት ሂደት የጸጥታ አካላት ተመጣጣኝ ያልሆነ የሃይል እርምጃ መውሰዳቸውን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ቤቶቻቸው የፈረሱባቸውን ሰዎች በግልና…

የቤተክርስቲያኒቷ ህጋዊ መብት ካልተከበረ ሲኖዶሱ ሰላማዊ ሰልፍ እንደሚጠራ አስጠነቀቀ

ዋዜማ- የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስትያን ሲኖዶስ መንግሥት ለቤተክርስቲያኗ ሕግ የማያስከብርላት ከሆነ፣ “ሰላማዊ ሰልፍ በማድረግ” የቤተክርስቲያኗ መብት እስኪረጋገጥ እንደሚታገል ዛሬ ማምሻውን በሰጠው መግለጫ አስታውቋል። ሲኖዶሱ፣ የቤተክርስቲያኗ መብት እስኪረጋገጥ ከፓትርያርኩ ጀምሮ ሁሉም…

ሚኒስትሩ በቅርቡ “አስቸኳይ የሰላም ጥሪ” ያወጡትን ሲቪል ማኅበራት አስጠነቀቁ

ዋዜማ ራዲዮ- በጠቅላይ ሚንስትር ቢሮ የዴሞክራሲ ግንባታ ማዕከል አስተባባሪ ሚንስትር አለሙ ስሜ (ዶ/ር) የሲቪል ማህበራት ተወካዮችን አርብ ዕለት ሰብስበው በሰጡት ማብራሪያ መንግስት የሲቪል ማህበራቱ  ያወጡት መግለጫ  ስህተት  ነው ብሎ እንደሚያምንና…

መንግስት ለዜጎች ደሕንነት ተገቢ ጥበቃ እንዲያደርግ፣ የተፈፀሙ ግድያና ጥሰቶችን እንዲመረምርና ወንጀለኞችን ህግ ፊት እንዲያቀርብ ኢሰመኮ ብርቱ ጥሪ አስተላለፈ

ኢሰመጉ መንግስት ሀላፊነቱን አልተወጣም ሲል ተችቷል ዋዜማ ራዲዮ- በኦሮምያ ክልል በንፁሀን ዜጎች ላይ በታጣቂዎች የተፈፀመውን ግድያ በተመለከተ መንግስት  ለዜጎች ደሕንነት ጥበቃ እንዲያደርግና ሀላፊነቱን እንዲወጣ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ትናንት…

በፀጥታ ችግር ምክንያት ምርጥ ዘር አምርቶ ለገበሬዎች ማድረስ እንደተቸገረ ኮርቴቫ ኩባንያ አስታወቀ

ዋዜማ ራዲዮ-የተለያዩ ምርጥ ዘሮችን፣ የግብርና የፀረ ተባይ እና ፀረ አረም መድሃኒቶችን በማምረት የሚታወቀው አለማቀፉ ኮርቴቫ አግሪሳይንስ ኩባንያ በ2013 ዓ.ም በኦሮሚያና በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልሎች እርሻ ላይ መሰብሰብ የነበረበትን ምርጥ ዘር በጸጥታ…

በኦሮሚያ ክልል 25 ዜጎች እንዲገደሉ ያደረጉ የመንግስትና የፀጥታ አካላት  ላይ ተገቢው የወንጀል ምርመራ ተደርጎ  ለፍትሕ እንዲቀርቡ ኢሰመኮ ጠየቀ

ዋዜማ ራዲዮ- በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሸዋ ዞን ፈንታሌ ወረዳ 14 የከረዩ ሚችሌ ገዳ አባላት በመንግስት የፀጥታ አካላት በቁጥጥር ስር ከዋሉ በኋላ በግዳጅ ወደ ጫካ ተወስደው መገደላቸውን እንዲሁም በዚሁ ወራዳ ሀሮ ቀርሳ ቀበሌ ኢፍቱ…

በድምፃዊ ሀጫሉ ሁንዴሳ ሁንዴሳ ግድያ ጋር በተያያዝ የተከሰሰችው ላምሮት ከማል 3 ወር እስራት ተበየነባት

ዋዜማ ራዲዮ- ከድምፃዊ ሀጫሉ ሁንዴሳ ግድያ ጋር በተያያዝ በትላንትናው እለት የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 2ተኛ የፀረ ሽብር እና የህገ-መንግስት ጉዳዩች ችሎት ቀርባ በተከሰሰችበት አንቀፅ ጥፋተኛ የተባለችው ላምሮት ከማል…

በድምፃዊ ሀጫሉ ሁንዴሳ ግድያ ጋር በተያያዘ ክስ የተመስረተባት ላምሮት ከማል በተከሰሰችበት አንቀፅ ጥፋተኛ ተባለች

ዋዜማ ራዲዮ- በድምፃዊ ሀጫሉ ሁንዴሳ ግድያ ዙሪያ ዘለግ ያለ ጊዜ የወሰደው የላምሮት ከማልና የአቃቤ ሕግ የችሎት ክርክር አሁን ወሳኝ ደረጃ ላይ ደርሶ በተከሳሿ ላምሮት ላይ የጥፋተኝነት ውሳኔ ስጥቷል። ተከሳሿ በግድያው…