Tag: oromo

በሰሜን ሽዋ “የኦነግ ሸኔ” ታጣቂዎች በከፈቱት ጥቃት ከ20 በላይ ሰዎች ተገደሉ

ዋዜማ ራዲዮ- በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በኤፍራታ ግድም ወረዳ በማጀቴ ፤ በካራ ቆሬ እና በዙሪያዋ በሚገኙ የገጠር ቀበሌዎች ላይ ኦነግ ሸኔ ናቸው የተባሉ ታጣቂዎች ከትናንት ምሽት ጀምሮ በከፈቱት ጥቃት…

ትናንት ምሽት ሆሮ ጉድሩ ወለጋ ውስጥ ታጣቂዎች ተጨማሪ ስባት ስዎችን ገደሉ

ዋዜማ ራዲዮ- በኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉድሩ ወለጋ ጃርቴ ጃርቴጋ ወረዳ ሐሮ ዳኢ በተባለ ቀበሌ ማክሰኞ አመሻሽ ሰባት ሰዎች ኦነግ ሸኔ መሆናቸው በተነገረ ታጣቂዎች መገደላቸውን እና ሶስት ሰዎች መቁሰላቸውን የዋዜማ ሪፖርተር…

የኦሮሚያ ክልል መንግስት የዞንና የወረዳ አመራሮቹን ሊቀይር ነው

ዋዜማ ራዲዮ- የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በሚያስተዳድራቸው ሁለት መቶ ያህል ወረዳዎች እና 20 የዞን አስተዳደሮች በሀላፊነት ያስቀመጣቸውን አመራሮች በአዳዲስ ለመተካትና አንዳንዶቹንም በአዲስ ሀላፊነት ለመሾም እየተዘጋጀ መሆኑ ተሰማ። ዋዜማ ለጉዳዩ ቅርበት ካላቸው…

አባዱላ በአዲስ ክልላዊ ሃላፊነት መቀጠላቸው እየተነገረ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- ለኦህዴድ ካድሬዎች እንኳ ከፍተኛ መነጋገሪያ ሆኖ የሰነበተው የአቶ አባዱላ የሥልጣን መልቀቅ ጥያቄ  እያነጋገረ ነው፡፡ ለፓርቲው ቅርብ ነን የሚሉ ሰዎች የአባዱላን ‹‹ድንገተኛ›› እርምጃ በጥልቅ ታስቦበት የተደረገና አዲሱ የኦህዴድ አመራር…

የኦሮሞ መሪዎች ጉባዔ በአትላንታ ተካሄደ

ዋዜማ ራዲዮ- ለሶስት ቀናት ህዳር (2-4/2009) በዩናይትድ ስቴትስ አትላንታ ከተማ በርካታ የኦሮሞ ተወላጆች የታደሙበት ጉባዔ ተካሂዷል። ጉባዔው በሶስት አጀንዳዎች ላይ የተነጋገረ ሲሆን በዋና አጀንዳነት ስፊ ውይይት የተደረገበት የኦሮሞ ቻርተር ነው።…

የፊንፊኔ ደላላ- ኧረ የገዥ ያለህ፣ ሞጃዎች ሊኮበልሉ ይመስላል

(ለዋዜማ ራዲዮ) ጤና ይስጥልኝ ጌታዬ! ገረመው እባላለሁ፡፡ እሳት የላስኩ የፊንፊኔ ደላላ ነኝ፡፡ ምስጉን ጉዳይ ገዳይ ስለመሆኔ እግዜርም ሰይጣንም ያውቃሉ፡፡ ኪራይ ሰብሳቢ መሆኔን ድሪባም ኩማም ያውቃሉ፡፡ ዉሎ-አዳሬ ብሔራዊ፣ አመሻሼ አብዮታዊ ሃሃ፣…

አቶ ሌንጮ ለታና ፕሮፌሰር ብርሁኑ ነጋ ምን አቅደዋል?

  ዋዜማ ራዲዮ- አርበኞች ግንቦት ሰባትና የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር በሀገሪቱ የስርዓት ለውጥ እንዲኖር ስምምነት ማድረጋቸውንና በጋራ ለመስራት መሰማማታቸውን በተሸኘው ሳምንት አስታወቀዋል። በሁለቱ ድርጅቶች መካከል ስምምነት መደረጉ በሀገሪቱ ለሚደረገው የዴሞክራሲ ስርዓት…

ድርድር፣ ኢህአዴግና ተቃዋሚዎች…. የቱጋ ነን?

ዋዜማ ራዲዮ- በኢትዮጵያ በተከታታይ ወራት የተነሳውን ሀዝባዊ ተቃውሞ ተከትሎ “ሀገር ዓቀፍ ፖለቲካዊ ድርድር ሊደረግ ታስቧል” የሚል ጭምጭምታ መሰማት ከጀመረ ስነባበተ፡፡ በአሜሪካ መንግስት አጋፋሪነት የአፍሪቃና የአውሮፓ ሀገራት የተካተቱበት አንድ ቡድን በቅንጅት…

“ፈተናዎቹን በእጃችን ያስገባነው ከሶስት ሳምንት በፊት ነበር” የኦሮሞ ተቃውሞ አስተባባሪዎች

የፈተና ወረቀቱ የተሰረቀበትን ቦታና ተሳታፊ ግለሰቦችን ለመለየት ሁለት አስቸኳይ ስብሰባዎች ተደረገዋል (ዋዜማ)-ካለፈው ህዳር ወር ጀምሮ በመላው ኦሮሚያ የተቀሰቀሰውን ተቃውሞ የሚደግፉ አስተባባሪዎች እና አራማጆች ጉዳዩን ወደ ሌላ ምዕራፍ የሚያሸጋግር እርምጃ በዛሬው…