Copyright © 2015 - Wazema Radio. All rights reserved.
ዋዜማ ራዲዮ- የቀድሞው የደህንነትና መረጃ ሰራተኛ ጌታቸው ዋለልኝ በዘመነ ሕወሓት ከተከሰሰበት ወንጀል ነፃ ተብሎ ተሰናብቶ ነበር። አሁን ቀድሞ ውድቅ ተደርጎ የነበረው ክስ እንደአዲስ ተቀስቅሶ ጌታቸው ዋለልኝ ዘጠኝ አመት ተፈርዶበታል። ጌታቸው በደህንነትና መረጃ አገልግሎት ሀላፊነቱ
Read Moreጨመቅ – ብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ሀገሪቱ ከውጪና ከውስጥ የገጠሟትን የፀጥታና የደህንነት ችግሮች ለመቀልበስ ከፍተኛ ዋጋ ጭምር በመክፈል እየታገለ ያለ ተቋም ቢሆንም በ 2010 ዓም በሀገሪቱ የተፈጠረውን የፖለቲካ ለውጥ ተከትሎ በተለያየ ሀላፊነት የመደባቸው የራሱ
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- በቅርብ ቀናት ከአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድርነታቸው ተነስተው ወደ ብሔራዊ መረጃና ደህንነት የተዛወሩት አቶ ተመስገን ጥሩነህ በተቋሙ ውስጥ የሚታዩ የተጋላጭነት ቀዳዳዎችን ለመድፈን ይረዳል የተባለ ሰፊ የሹምሽር እያደረጉ መሆኑን ዋዜማ ከተቋሙ ሁነኛ ምንጮች ስምታለች።
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- ኢትዮጵያ ከአሜሪካ ጋር በፀጥታና ደህንነት ጉዳዮች የመረጃ ልውውጥ ስምምነት ካላቸው ሀገሮች አንዷ ናት። በተመሳሳይ ከቻይና ጋርም ቅርብ ወዳጅነት አላት። እንዳውም ኢትዮ ቴሌኮም ሙሉ በሙሉ ሊባል በሚችል ደረጃ የቻይና ኩባን ያ መሳሪያዎችን ይጠቀማል።
Read Moreሀገሪቱ በከፍተኛ የፖለቲካና የፀጥታ ቀውስ ውስጥ ገብታ ህዝባዊ አመፅ በበረታበት ወቅት የደህንነት መስሪያቤቱ ሹማምንት በውጪ ሀገር ካሉ የዲፕሎማቲክ ሰራተኞች ጋር በመመሳጠር አድንዛዥ ዕፅን ጨምሮ ከፍ ባለ ህገወጥ ንግድ ላይ ተሰማርተው እንደነበር የሚያሳዩ መረጃዎች እየወጡ
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- የደህንነት ሰራተኝነቱን እንደ ሽፋን በመጠቀም የሙስና ወንጀል ፈጽሟል በሚል ተጠርጥሮ በቁጥጥር ስር ውሎ የነበረው የቀድሞ የብሄራዊ የመረጃና የደህንነት አገልግሎት ባልደረባ ጌታቸው ዋለልኝ የዋስትና መብት ተፈቀደለት። የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 18ኛ
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ወደ ስልጣን ከመጡ በሁዋላ የደህንነትና ጸጥታ ተቋማት ላይ የአሰራር ማሻሻያ ከማድረግ አንስቶ የተቋማት ሀላፊዎችን ከመቀየር መልሶ እስከማዋቀር የደረሱ ስራዎች እየተሰሰሩ ነው። ከዚህ ጎን ለጎንም ካለፈው አንድ ወር ጀምሮ በሶስቱ ተቋማት
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- ለሀያ ሰባት ዓመታት በስልጣን ላይ የነበረውንና በህዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይ ህወሐት ይመራ የነበረው መንግስት በለውጥ አራማጆች እጅ እንዲገባ ህዝባዊ ተቃውሞ ከፈጠረው ግፊት በተጨማሪ በራሱ በመንግስት ውስጥ የነበረው ክፍፍል አስተዋፅዖ አድርጓል። ብዙዎች ቲም
Read Moreየሀገራችን የደህንነትና የስለላ መዋቅር የሀገር ጥቅምና ህልውና ከማስጠበቅ ይልቅ በስልጣን ላይ ያለውን ገዥ ቡድን የሚያገለግል መሳሪያ ሆኖ ቆይቷል፣ አሁንም አልተለወጠም። አዲሱ ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ የስለላና የፀጥታ መዋቅሩን አፍርሰው ካልሰሩት በሀገሪቱ የዲሞክራሲያዊ ስርዓት የመገንባት
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- በቅርቡ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሱዳን ድንበር አቅራቢያ መተማ- ዮሀንስ አካባቢ በትግርኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያውያን ላይ ተፈፀመ የተባለው ዘርን ያማከለ ጥቃት ሆነ ተብሎ በፀጥታ ሰራተኞች የተቀነባበረ እንደነበረ ጉዳዩን በቅርብ የመረመሩ የዲፕሎማቲክ ምንጮች መሰከሩ። አጋጣሚውን የትግራይ
Read More