Month: January 2021

የደህንነትና መረጃ ሰራተኛው ጌታቸው ዋለልኝ ቀድሞ ውድቅ ተደርጎ የነበረው ክስ እንደአዲስ ተቀስቅሶ ዘጠኝ አመት ተፈረደበት

ዋዜማ ራዲዮ- የቀድሞው የደህንነትና መረጃ ሰራተኛ ጌታቸው ዋለልኝ በዘመነ ሕወሓት ከተከሰሰበት ወንጀል ነፃ ተብሎ ተሰናብቶ ነበር። አሁን ቀድሞ ውድቅ ተደርጎ የነበረው ክስ እንደአዲስ ተቀስቅሶ ጌታቸው ዋለልኝ ዘጠኝ አመት ተፈርዶበታል። ጌታቸው…

የገንዘብ ማስተላፍ ገደብ ተግባራዊ ከሆነ በሁዋላ የውጭ ምንዛሬ የጥቁር ገበያ ዋጋ ቅናሽ አሳየ

የጥቁር ገበያ የውጭ ምንዛሬ ዋጋ ሲወርድም ከሁለት አመት ከስድስት ወር በሁዋላ ለመጀመርያ ጊዜ ነው ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ከታህሳስ 30 ቀን 2013 አ.ም ጀምሮ በሁሉም ባንኮች ተግባራዊ እንዲሆን ያዘዘው…

“በእኛ ላይ ምንም አይነት ጥቃት ቢፈፀም ሀላፊነቱን የሚወስደው መንግስት እና ችሎቱ ነው” ጃዋር መሀመድ

ዋዜማ ራዲዮ- የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የፀረ ሽብር እና በህገመንግስት ላይ የሚፈፀሙ ወንጀሎች ችሎት ዛሬ ጥር 4 ቀን 2013 ዓ.ም ረፋድ ላይ በኦፌኮ ከፍተኛ አመራሮች ላይ ጠቅላይ…

የኦፓል ማዕድን በአዲስ አበባ በህገ ወጥ መንገድ እየተቸበቸበ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- ኦፓል የተሰኘው ውድ ዋጋ የሚያወጣው የጌጣጌጥ ማዕድን (የከበረ ድንጋይ) በአዲስ አበባ ባልተለመ ሁኔታ በከፍተኛ ደረጃ በህገ ወጥ መንገድ እየተቸበቸበ መሆኑን ዋዜማ ሬድዮ ከምንጮቿ ሰምታለች። በከተማው እየታየ ያለው ህገ…

የደህንነት መስሪያ ቤቱ ራሱን በማፅዳት ዘመቻ

ጨመቅ – ብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ሀገሪቱ ከውጪና ከውስጥ የገጠሟትን የፀጥታና የደህንነት ችግሮች ለመቀልበስ ከፍተኛ ዋጋ ጭምር በመክፈል እየታገለ ያለ ተቋም ቢሆንም በ 2010 ዓም በሀገሪቱ የተፈጠረውን የፖለቲካ ለውጥ ተከትሎ…