Tag: IMF

መንግሥት በ2019 በጀት ዓመት 5 ቢሊዮን ዶላር አዲስ የውጪ ብድር ለመውሰድ ተዘጋጅቷል

በቀጣዮቹ ወራት አዳዲስ የተሽከርካሪ ባለቤትነት፣ የሪል ስቴት፣ የትምባሆና አልኮል ቀረጥ ይጣላል ዋዜማ- የኢትዮጵያ መንግሥት በ2019 በጀት ዓመት 5 ቢሊዮን ዶላር አዲስ የውጪ ብድር ለመውሰድ ማቀዱንና እ.ኤ.አ ከሐምሌ ወር 2026 ጀምሮ…

መንግስት ጥቅል ሀገራዊ ምርትን (GDP) የሚለካበትን ስሌት ለመቀየር ለመቀየር እየተዘጋጀ ነው

ዋዜማ- መንግስት ጥቅል ሀገራዊ ምርትን (Gross Domestic Product-GDP) የሚለካበትን ስሌት ለመቀየር ለመቀየር እየተዘጋጀ መሆኑን ዋዜማ ያሰባሰበችው መረጃ ያመለክታል።መንግስት ከመስከረም ወር 2019 ዓ. ም ጀምሮ በሚተገብረው አዲስ ጥቅል ሀገራዊ ምርት (GDP)…

የአይ.ኤም.ኤፍ ትንተና ስለ ኢትዮጵያ የምጣኔ ሀብት ማሻሻያ ጉዞ

ዋዜማ- የጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ አስተዳደር ወደ ስልጣን ከመጣ በኋላ ከደረጋቸው ለውጦች አንዱና በተፅዕኖው የበርካታ ዜጎችን ሕይወት የሚነካው የኢኮኖሚ ማሻሻያ መርሀ ግብር ነው። የአለም የገንዘብ ድርጅትን ቅድመ ሁኔታዎች የተከተለውንና መንግስት…

የአለም የገንዘብ ድርጅት(IMF) 3.4 ቢሊየን ዶላር ብድር ፈቀደ ፤ የዓለም ባንክም ብድር ዛሬ ይፋ ይደረጋል

ዋዜማ- የአለም የገንዘብ ድርጅት ስራ አስፈፃሚ ቦርድ ለኢትዮጵያ 3.4 ቢሊየን ዶላር ብድር አፀደቀ። ላለፉት አምስት ዓመታት ሲጓተት የነበረው ይህ ብድር የተፈቀደው ለሶስት አመታት ያህል በመንግስትና በአበዳሪዎች መካከል ዘለግ ያለ ድርድር…

የውጪ ምንዛሪ ፖሊሲ ለውጡ በምሁራን ሲፈተሽ!

ዋዜማ- የኢትዮጵያ መንግስት የብርና የውጪ ምንዛሪ ምጣኔን ገበያ መር እንዲሆን የሚያስችል ውሳኔ ማሳለፉን በይፋ አስታውቋል። የመንግስት የማክሮፋይናንስ ፖሊሲ ማሻሻያ ሆኖ ይፋ የተደረገው መግለጫ እንዳመለከተው “በገበያ ላይ የተመሰረተ የውጪ ምንዛሪ ተመንን…

የብር የውጭ ምንዛሬ ተመን የመጨረሻዎቹ ሰዐታት

በአንዴ መዳከም ? ወይንስ ለገበያ መተው ? ዋዜማ- የኢትዮጵያ የብር  የውጭ ምንዛሬ ተመን የመዳከሙ(Devaluation) ወይንም ሌላ አማራጭ እርምጃ የመወሰዱ ነገር በእጅጉ መቃረቡን ዋዜማ ከተለያዩ ምንጮቿ መረዳት ችላለች።በተለይ ከሰሞኑ በዶላር የሚከፈላቸው…

ኢትዮጵያ 33 ሚሊየን ዩሮ ወለድ ዕዳዋን  መክፈል አለመክፈሏ በዚህ ሳምንት ይለይለታል

ዋዜማ- ኢትዮጵያ በፈረንጆቹ 2014 ከአለም ገበያ በዩሮ ቦንድ የተበደረችው የአንድ ቢሊየን ዩሮ የዋናው እዳ መክፈያ ጊዜው ሊደርስ ጥቂት ወራት በቀሩት በዚህ ጊዜ ; የመክፈያ ጊዜው ይራዘምልኝ ብላ ስለመጠየቋ ከገንዘብ ሚኒስቴር…

ቻይና ግማሽ ቢሊየን ዶላር የኢትዮጵያን ዕዳ መክፈያ ጊዜ አራዘመች

ዋዜማ- የኢትዮጵያ ዋነኛ አበዳሪ፣ ቻይና ፣ በአውሮፓውያኑ አቆጣጠር እስከ 2024 ድረስ መክፈል የሚጠበቅባትን ግማሽ ቢሊየን ዶላር የኢትዮጵያን ዕዳ መክፈያ ጊዜ አራዘመች። ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ኢትዮጵያ አባልነቷ ተቀባይነት ባገኘበት የደቡብ…

በቀጣዩ በጀት አመት አዳዲስ የመንግስት ሰራተኛ ቅጥር እንደማይፈጸም የገንዘብ ሚንስትር አስታወቀ

ዋዜማ- መንግስት ከአንድ ወር በኋላ ሃምሌ 2015ዓ.ም በሚጀምረው አዲሱ የ2016 ዓ.ም በጀት አመት ምንም አይነት የመንግስት ሰራተኛ ቅጥር እንደማይፈጸም የገንዘብ ሚንስቴር አስታወቀ፡፡ የገንዘብ ሚንስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ ከጥቂት ቀናት በፊት…

በብር ሕትመት ተጠምዶ የሰነበተው መንግስት የተጨማሪ በጀት ዕቅድ እስካሁን አለቀረበም

ዋዜማ – ባልተለመደ ሁኔታ ለዚህኛው በጀት አመት እስካሁን ድረስ የፌዴራል መንግስት ተጨማሪ በጀት ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አቅርቦ አላጸደቀም። ለወትሮ በየአመቱ ጥር ወይም የካቲት ወር ላይ የፌዴሬል መንግስት ለአመቱ ከሚይዘው…