Copyright © 2015 - Wazema Radio. All rights reserved.
ከኤርትራ ጋር የተጀመረው አዲስ ወዳጅነት ዘላቂ የሀገር ጥቅምን ታሳቢ ያደረገና ከመሪዎቹ መልካም ፈቃድ ይልቅ በህግና በተቋማት የታገዘ መሆን አለበት ብለው ያምናሉ። ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ለአፍሪቃ ቀንድ የሚተርፍ አዲስ የለውጥ አጀንዳ ይዘው በመምጣታቸው እድናቆት
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ መንግስት ላለፉት ሰባት ዓመታት በመንግስታቱ ድርጅት ተጠሪ የነበሩትን ዶ/ር ተቀዳ አለሙን በማንሳት አምባሳደር ታዬ ዐፅቀስላሴን መመደቡን አስታወቀ። የውጪጉዳይ ሚኒስቴር እንዳረጋገጠልን የረጅም ዘመን የዲፕሎማሲ አገልግሎት ያላቸው ዶ/ር ተቀዳ አለሙ ወደ ዋናው መስሪያ
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- በኤርትራ ላይ የሚከተለውን የውጭ ፖሊሲ እየከለሰ መሆኑን ደጋግሞ ሲገልጽ የከረመው ኢሕአዴግ-መራሹ መንግስት እንደገና ውስጣዊ የጸጥታና ፖለቲካ ቀውሱን ባለፈው ሳምንት በኤርትራ መንግስት አሳቧል፡፡ ባለፈው መጋቢት 8 የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነሩ አሠፋ አብዩ በሰጡት መግለጫ
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- ኢትዮጵያ ሁለት አስርተ አመታት ለሚጠጋ ጊዜ ስትመራበት የነበረውን የውጪ ጉዳይና ደህንነት ፖሊሲ ለመቀየር እየተዘጋጀች መሆኑን የዋዜማ ምንጮች ገልፀዋል። የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ፖሊሲውን ለመከለስ የሚረዱ ሀሳቦችን በማሰባሰብ ላይ ያተኮረ ስራ ሲሰራ የቆየ ሲሆን፣
Read Moreየኢትዮዽያ የምስራቅ አፍሪቃ ሀያል ሀገር የመሆን ምኞት ደንቃራዎች፦ በሀገር ቤት ያለው አፋኝ ስርዓትና የሀገራዊ መግባባት አለመኖር፣ የጎረቤት ሀገሮች እየተነቃቃ የመጣ ተፎካካሪነት፣ ተደማምረው የኢትዮጵያን የክፍለ አህጉሩ ሀያል የመሆን ውጥን ሊያጨናግፉት ይችላሉ ይሉናል የዋዜማ ተንታኞች። ያድምጡት
Read Moreበዘመናዊት ኢትዮጲያ የውጪ ጉዳይ ፖሊሲ ሀገራዊ ጥቅሞቻችንን በማስጠበቅና የደህንነት ስጋቶቻችንን በመቅረፍ የቱን ያህል ተሳክቷል? የዋዜማ ተንታኞች የሚነግሯችሁን አድምጡ  
Read More