በምክክሩ ለአዲስ አበባ አራት ፤ ለድሬዳዋ ሶስት አማራጮች ቀርበዋል
ዋዜማ- ሀገራዊ የምምክር ጉባኤ ሰባተኛ ቀኑን ባስቆጠረበት ሐምሌ 14 ቀን 2018 ዓ.ም፤ ተመካካሪዎች በተመደቡበት አጀንዳ ዙሪያ 10 ተመካካሪዎችን በሚይዘው “ጥቃቅን” ቡድን ደረጃ የሁለተኛ ቀን “ምክክራቸውን” አከናውነዋል። ይህ የምክክር ሂደት ለሦስት…
ዋዜማ- ሀገራዊ የምምክር ጉባኤ ሰባተኛ ቀኑን ባስቆጠረበት ሐምሌ 14 ቀን 2018 ዓ.ም፤ ተመካካሪዎች በተመደቡበት አጀንዳ ዙሪያ 10 ተመካካሪዎችን በሚይዘው “ጥቃቅን” ቡድን ደረጃ የሁለተኛ ቀን “ምክክራቸውን” አከናውነዋል። ይህ የምክክር ሂደት ለሦስት…
ዋዜማ-ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ በስድስተኛ ቀኑ፣ በስምንቱ አጀንዳዎች ዙሪያ “ምክክር” ማድረግ ጀምሯል። ጉባኤው ሐምሌ 08 ቀን፤ 2018 ዓ.ም የመክፈቻ ሥነ ሥርዓቱን ካደረገ በኋላ፤ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን “ቴክኒካዊ” ባላቸው ጉዳዮች ምክንያት በአጀንዳዎቹ…
ዋዜማ- የመክፈቻ ሥነ ሥርዓቱን ያካሄደው ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ፤ በስምንቱ አጀንዳዎች ዙሪያ ምክክር ማድረግ ሳይጀምር ሶስተኛ ቀኑን አስቆጥሯል። 4 ሺሕ ተሳታፊዎችን በስምንት ቡድኖች ከፋፍሎ ምክክሩን ለማከናወን ያቀደው ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን፤ ከተሳታፊዎች…
በቀጣዮቹ ወራት አዳዲስ የተሽከርካሪ ባለቤትነት፣ የሪል ስቴት፣ የትምባሆና አልኮል ቀረጥ ይጣላል ዋዜማ- የኢትዮጵያ መንግሥት በ2019 በጀት ዓመት 5 ቢሊዮን ዶላር አዲስ የውጪ ብድር ለመውሰድ ማቀዱንና እ.ኤ.አ ከሐምሌ ወር 2026 ጀምሮ…
ዋዜማ- ሐምሌ 08 ቀን፤ 2018 ዓ.ም በተካሄደ የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት የተጀመረው ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ፤ በስምንት አጀንዳዎች ዙሪያ ይመክራል። ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን 4 ሺሕ እንደሚደርሱ የገለጻቸው ተመካካሪዎች በስምንቱ አጀንዳዎች ዙሪያ ለመመካከር…
ዋዜማ- ዛሬ በአዲስ አበባ የተጀመረው ብሔራዊ ምክክር በተለያዩ የፖለቲካ ኃይሎች ዘንድ የተደበላለቁ ምላሾችን እያስተናገደ ነው፡፡ በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላምና መግባባትን ለመፍጠር ታሪካዊ ዕድል ይዞ ይመጣል የተባለለት የብሔራዊ ምክክር ጉባኤ፤ ጠቅላይ…
ዋዜማ- ከሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አባል ኮሚሽነሮች መካከል አንዷ ኃላፊነታቸውን በገዛ ፍቃዳቸው መልቀቃቸውን ዋዜማ ከምንጮቿ ሰምታለች። ኃላፊነታቸውን በገዛ ፍቃዳቸው የለቀቁት አባል ኮሚሽነር ፤ኮሚሽኑ ከተሾሙለት 11 ኮሚሽነሮች መካከል አንዷ የሆኑት ብሌን ገብረመድኅን…
ኦሮሚያ በአስቸኳይ እንዲከፈላቸው አዟል፣ አማራ በጀት የለኝም ብሏል ዋዜማ- የጤና ባለሙያዎች በሀገር አቀፍ ደረጃ 12 ጥያቄዎችን ይዘው በሥራ ማቆም አድማ የተደገፈ እንቅስቃሴ ካደረጉ በኋላ መንግሥት ችግሩን ደረጃ በደረጃ ለመመለስ መስማማቱ…
በኢትዮጵያ የሕዝብ ቆጠራ ከተካሄደ ሃያ ዓመታት ሊደፍን ነው። ብሄርን መሰረት ያደረገ የፖለቲካ አደረጃጀት ላላት ኢትዮጵያ የህዝብ ቆጠራ ሌላው የፍልሚያ ሜዳ ነው። ቆጠራ እንዳይደረግ የሚፈልጉ የፖለቲካ ቡድኖች መኖራቸውም ምስጢር አይደለም።ከአምስት ዓመት…
ዋዜማ- የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በክልሉ ያሉትን 21 ዞኖች በስድስት ዓበይት የክልሉ ክፍሎች በመክፈል አዲስ የአሥተዳደር መዋቅር ይፋ የሚያደርግበትን ረቂቅ ሠነድ ማዘጋጀቱን ዋዜማ ሠምታለች። እነዚህ ስድስት ዓበይት የክልሉ ክፍሎች ምሥራቅ ኦሮሚያ፣…